Sunday, April 14, 2024

Tag: ምግብ    

በሩብ ዓመት ከ700 በላይ ተቋማት ዕርምጃ ተወስዶባቸዋል

በኢትዮጵያ በምግቦች፣ በመድኃኒቶችና በመጠጦች ውስጥ ባዕድ ነገሮችን ከልሰው የሚሸጡ ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት በርካታ መሆናቸው በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ ተቋማቱ ተገቢ ቅጣት እንዲያገኙ መንግሥት እየሠራ ቢሆንም፣ ችግሩ...

የምግብ ችግር ድህነቱን ይበልጥ እያባባሰው ነው!

በአገር ውስጥና በውጭ የተለያዩ ተቋማት የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ከ22 ሚሊዮን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ ወገኖች በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት፣...

በአኅጉራዊ ነፃ የንግድ ገበያ ከመሳተፍ በፊት ከምግብ ደኅንነት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች እንዲጤኑ ተጠየቀ

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ገበያ ጨምሮ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ከምታደርገው ጥረት በተጨማሪ፣ በአገር ውስጥ የምግብ ደኅንነት አጠባበቅ ላይ ትኩረት ሰጥታ ልትሠራ እንደሚገባ...

ኢትዮጵያን ጨምሮ በሦስት አገሮች ከ20 ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት መጋለጣቸውን ዩኒሴፍ አስታወቀ

በኢዮብ ትኩዬ ከ20 ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ከፍተኛ የምግብ እጥረት እንደተጋረጠባው፣ የዓለም ሕፃናት ድርጅት ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ ከድርጅቱ ሪፖርት የተገኘው ዝርዝር እንደሚያመላክተው ከሆነ፣ ከፍተኛ የተባለው የምግብ እጥረት...

የምግብ ምርቶች ከቫት ነፃ እንዲሆኑ ተጠየቀ

የምግብ አቅርቦቶች ከታክስ ነፃ እንዲሆኑ የሚደነግግ ረቂቅ ሕግ ተዘጋጅቷል መንግሥት ከድጎማ ይልቅ መሠረታዊ የዜጎች ፍጆታ በሆኑ ምግቦች ላይ የሚጣለውን የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እንዲያስቀር ፐርፐዝ...

Popular

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

አማርኛ ተናጋሪዋ ሮቦት

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የሳይንስ ሙዚየም፣ ሚያዝያ 2 ቀን...

ወዘተ

ገና! ከእናቴ ሆድ ሳለሁ፤ ጠላት ሲዝትብኝ ሰምቻለሁ። በዳዴ ዘመኔም፣ በ'ወፌ ቆመችም!'፤ አውዴ ክፉ ነበር...

የአስፕሪን ታሪክ

በቤት ውስጥ የሚገኝ የመድኃኒት መደርደሪያ፣ ምንም ቢሆን፣ እስፕሪንን ሳይጨመር...

Subscribe

spot_imgspot_img