Tuesday, November 28, 2023

Tag: ሥልጠና

ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለሚሄዱ 36 ሺሕ ሥራ ፈላጊዎች ሥልጠና መጀመሩ ተነገረ

ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ የሚላኩ 36 ሺሕ የመጀመርያ ዙር ሥራ ፈላጊዎች ካለፉት ሦስት ሳምንታት ጀምሮ ሥልጠና መጀመሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመጀመርያው ዙር የሚላኩት በቤት...

የሙዚቃና የሥነ ሥዕል መምህራን ክህሎትን ለማጎልበት

ተግባራዊ መደረግ በጀመረው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ከተጨመሩ የትምህርት ዓይነቶች አንዱ የክወናና የዕይታ ጥበባት ትምህርት ይገኝበታል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ የተዘጋጀው የመማርያ መጽሐፍም ከስድስተኛ ክፍል በታች...

በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሠለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለማቃለል የሥልጠና ማዕከል የሚገነባበት ቦታ ተጠየቀ

በኢትዮጵያ በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሚስተዋለውን የሠለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለማቃለል የሚረዳ የሥልጠና ማዕከል መገንቢያ ቦታ እንዲሰጠው የኢትዮጵያ ዕቃ አስተላላፊዎችና መርከብ ወኪሎች ማኅበር ጠየቀ። ማኅበሩ ጥያቄውን ያቀረበው...

የዓይን መንሸዋረር ችግር ያለባቸውን ለመታደግ

ኦርቢስ የዓይን መንሸዋረር ላለባቸው ሕፃናት ሕክምና ለዓይን ሐኪሞች ደግሞ ሥልጠና ሲሰጥ ገሊላ አዳሙ ትባላለች፡፡ 14 ዓመቷ ነው። ቤተሰቦቿ የሚኖሩት በአርባ ምንጭ ከተማ ዙሪያ ሰላም በር...

ከዕለት ዕርዳታ ራስን ወደ ማስቻል

የታረዘን ማልበስ፣ የተራበን ማብላት፣ በአጠቃላይ በተለያዩ ችግሮች ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን “ከጎናችሁ ነን! አለንላችሁ!” ማለት ከጥንት ሲያያዝ የመጣ ብርቅዬ ባህል ነው፡፡ ይህ ዓይነቱ ባህል ተተኪው...

Popular

የባህር በር በቀጣናዊ ተዛምዶ ውስጥ

በበቀለ ሹሜ መግቢያ በ2010 ዓ.ም. መጋቢት ማለቂያን ይዞ ዓብይ አህመድ በጠቅላይ...

ሥጋት ያስቀራል ተብሎ የሚታሰበው የጫኝና አውራጅ መመርያ

በአዲስ አበባ ከተማ በሕገወጥ መልኩ በመደራጀት ማኅበረሰቡ ላይ እንግልትና...

ማወቅ ወይስ አለማወቅ – ድፍረት ወይስ ፍርኃት?

በአሰፋ አደፍርስ ወገኖቼ ፈርተንም ደፍረንም የትም አንደርስምና ለአገራችን ሰላምና ክብር...

ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ

‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር...

Subscribe

spot_imgspot_img