Tag: ሥራ አጥነት
በኢትዮጵያ 3.6 ሚሊዮን ሥራ አጥ ዜጎች መኖራቸውን የሚገልጽ ጥናት ይፋ ተደረገ
በኢትዮጵያ አጠቃላይ የሥራ አጥነት ምጣኔው ስምንት በመቶ መድረሱንና ሥራ መሥራት የሚፈልጉ 3.6 ሚሊዮን ሥራ አጥ ዜጎች መኖራቸውን፣ በአራተኛው አገር አቀፍ የሰው ኃይልና የፍልሰት ጥናት ቀረበ፡፡
በትግራይና በኦሮሚያ ሥራ አጥነት ላይ ያተኮረው ጥናት ተፈናቃዮችና ስደተኛ ወጣቶች የሚገጥሟቸውን ችግሮች አመላከተ
የካቶሊክ ዓለም አቀፍ የልማትና ዕርዳታ ድርጅት (ኮርድኤድ) ግጭትና አለመረጋጋት በሚታይባቸው አገሮች ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች የሚያጋጥሟቸውን የሥራ አጥነት ችግሮች በማስመልከት በኢትዮጵያም ኦሮሚያና ትግራይ ክልሎች ውስጥ የሚስተዋሉ የሥራ አጥነት ችግሮች ላይ ጥናት ማከናወኑን አስታውቋል፡፡
Popular
የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ፓርላማው ያፀደቀውን አዋጅ የሚጥሱ ድንጋጌዎችን በማካተቱ እንዳይፀድቅ ተጠየቀ
ሰሞኑን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የኤክሳይስ ታክስ ማሻሻያ...
በፀጥታ ችግር ሳቢያ ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው አማራ ክልል የገቡ ዜጎች ቁጥር 800 ሺሕ መድረሱ ተነገረ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 112 ሺሕ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ...
ለልማት ፕሮጀክቶች የሚውሉ ተሽከርካሪዎች ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ ተፈቀደ
የገንዘብ ሚኒስቴር በማምረቻ ኢንዱስትሪ፣ በግብርና፣ በሎጀስቲክስ፣ በኮንስትራክሽን፣ የባለኮከብ ሆቴሎች...