Tag: ሥራ ፈጠራ
አዲሱ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት አወቃቀር ረቂቅ አዋጅ እንዲከለስ ማስገደዱ ተሰማ
ዜና
አማኑኤል ይልቃል -
በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና በቀድሞው የሥራ ፈጠራ ኮሚሽን ተዘጋጅቶ በ2012 ዓ.ም. መጨረሻ ረቂቁ የቀረበው የስታርት አፕ ቢዝነስ ረቂቅ አዋጅ፣ በአዲሱ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት አወቃቀር ምክንያት እየተከለሰ መሆኑ ተሰማ፡፡
ዕድሜያቸው ከ18 እስከ 35 ያሉ ወጣቶች የሚሳተፉበት የዓመቱ ምርጥ የሥራ ፈጠራ ውድድር ተጀመረ
በቶታል ኢነርጂ አዘጋጅነት የሚካሄድና ኢትዮጵያን ጨምሮ 32 የአፍሪካ አገሮች የሚሳተፉበትና ዕድሜያቸው ከ18 እስከ 35 ያሉ ወጣቶች ምርጥ የሥራ ፈጠራ ውድድር ትናንት ጥቅምት 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ተጀመረ፡፡
የአፍሪካውያትን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የበይነ መረብ ፕሮጀክት ተጀመረ
የአፍሪካውያትን ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት የማሳደግ ግብ አለው የተባለው የበይነ መረብ መረጃ ልውውጥ ፕሮጀክትን ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ አስጀመሩ፡፡
ሴት ሥራ ፈጣሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ተፈረመ
ሁለቱ ተቋማት የካቲት 5 ቀን 2013 ዓ.ም. በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች አገልግሎታቸውን በማስፋት ለማኅበረሰቡ ተደራሽ እንዲሆኑ የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ለሥራ ፈጣሪ ሴቶች ድጋፍ መስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ
ዋና መሥሪያ ቤቱ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ የሆነውና ‹ኢቮልቪንግ ውሜን› የተሰኘው ሥራ ፈጣሪ፣ ሴቶችን በማሠልጠንና በመደገፍ ላይ የተሰማራ ተቋም፣ ከኢትዮጵያ አቻው ጋር በሥልጠናና በሌሎችም የቴክኒክ ድጋፎች ላይ አብሮ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡
Popular
በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው
(ክፍል አራት)
በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ)
ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...
ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል
ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...