Wednesday, March 29, 2023

Tag: ሥነ ጽሑፍ

እንደ አውሮፓ ቋንቋዎች ለግዕዝ ታማኝ የሆነው አዲሱ የአማርኛ መጽሐፈ ሔኖክ እትም

‹‹በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቁ ተመራማሪዎች ለግዕዝ ቋንቋ ትኩረት ከሚሰጡበት ምክንያት አንዱ መጽሐፈ ሔኖክ ነው፡፡ እንዲሁም በቅድመ ልደተ ክርስቶስ፣ ከሦስተኛው ክፍለ ዘመን አንስቶ እስከ ክርስትና ሃይማኖት መነሻ ድረስ የነበረውን የአይሁድ እምነት፣ ባህልና ታሪክ የሚያጠኑ ሊቃውንት ለመጽሐፈ ሔኖክ ከፍተኛ ቦታ ይሰጣሉ፡፡

የመፃዒው ጊዜ ጸሐፊዎች

ሁሉም ብሩህ ተስፋ የሚታይባቸው ታዳጊዎች ናቸው፡፡ የሚያወጡት ቃላት ከዕድሜቻው አንጻር ሲታይ ከእነርሱ የሚወጣ አይመስልም፡፡ ምንም እንኳን ጥሩ የሚባል ትምህርት የቀሰሙ ቢሆንም፣ ታዳሚዎችን አስደምመዋል፡፡

የሆሄ የሥነ ጽሑፍ ሽልማት የመጨረሻ ዕጩ መጻሕፍት ታወቁ

በመጪው ጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም. በሚካሄደው የሦስተኛው ሆሄ የሥነ ጽሑፍ ሽልማት በረዥም ልቦለድና በግጥም፣ በልጆች እና በጥናትና ምርምር መጻሕፍት ዘርፍ የመጨረሻዎቹ ዕጩዎች መለየታቸው ታወቀ፡፡

ኢትዮጵያ ተኮሩ የከፍተኛ ጥናት ትምህርት ቤት

‹‹በ17ኛው መቶ ዓመት አጋማሽ የኢትዮጵያ ጥናት በአውሮፓ ካስጀመረው ከሂዮብ ሉዶልፍ ጀምሮ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ፣ የኢትዮጵያ ጥናት በአውሮፓውያንና በአሜሪካውያን ተመራማሪዎች ተፅዕኖ ሥር ቆይቷል፡፡ ምንም እንኳ የሂዮብ ሉዶልፍ መምህር የቤተ አምሃራው አባ ጎርጎሪዮስ የነበሩ ቢሆንም፣ እስከ ዛሬ ድረስ የኢትዮጵያ ጥናት አባት እየተባለ ዘወትር የሚወሳው ሂዮብ ሉዶልፍ ብቻ ነው፤›› የሚለው ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡

በጥንታዊ ጽሑፎች ላይ የሚመክረው ዓለም አቀፍ ጉባዔ

ኢትዮጵያ በመንግሥታቱ ድርጅት የባህል ተቋም ዩኔስኮ ይሁንታ አግኝተው በዓለም ቅርስነት ካስመዘገበቻቸው የማይዳሰሱና የሚዳሰሱ ሀብቶች በተጨማሪ ከጥንታዊ የሥነ ጽሑፍና የሥነ ጽሕፈት ሀብቷ የሚቀዱ የብራና መጻሕፍትም አሉበት፡፡

Popular

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

የዓለም ኢኮኖሚ መናጋት ለወቅታዊው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 16...

የተዘነጋው የከተሞች ሥራ የመፍጠር ተልዕኮ

በንጉሥ ወዳጅነው አሁን አሁን የአገራችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉዳይ አንገብጋቢና...

Subscribe

spot_imgspot_img