Saturday, October 1, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ሪል ስቴት

  ፀሐይ ሪል ስቴት ያስገነባቸው አፓርትመንቶች ለሐራጅ ሽያጭ ቀረቡ

  በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ውስጥ ወደ አያት በሚያስሄደው መንገድ ከሲኤምሲ አደባባይ በስተግራ የሚገኙት ፀሐይ ሪል ስቴት ያስገነባቸው አፓርትመንቶች፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲሸጡ ሐራጅ ወጣባቸው፡፡

  በየካ ተራራ ለሪል ስቴት ፕሮጀክት ከይዞታቸው እንዲነሱ በከተማ አስተዳደሩ ግፊት የተደረገባቸው ነዋሪዎች አቤቱታችን ሰሚ አጥቷል አሉ

  በየካ ተራራ ላይ ለሪል ስቴት በተሰጠው 40 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ ምክንያት እንዲነሱ በየካ ክፍለ ከተማ ጫና የተደረገባቸው 17 ባለይዞታዎች፣ በአስተዳደሩ ግፊት እየተደረገባቸው እንደሚገኙና ቅሬታቸውም ሰሚ ማጣቱን ገለጹ፡፡

  በየካ ተራራ የሪል ስቴት ፕሮጀክት ለማካሄድ የተዘጋጀው ኩባንያና ተነሱ የተባሉ ነዋሪዎች ለውይይት ተጠሩ

  በየካ ተራራ በ40 ሺሕ ካሬ ሜትር ላይ ሊካሄድ የታሰበው የሪል ስቴት ልማት ነዋሪዎችን ከማፈናቀል አልፎ የደን ምንጠራን ያስከትላል የሚሉ ቅሬታዎች መነሳታቸው ያስከተለውን ጫና ተከትሎ፣ የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ባስተላለፈው ትዕዛዝ መሠረት በወረዳ አመራሮች የሪል ስቴት ኩባንያውና እንዲነሱ የተነገራቸው ነዋሪዎች ለውይይት መጠራታቸው ተሰማ፡፡

  በየካ ተራራ 40 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ ለሪል ስቴት በመሰጠቱ የደን ጭፍጨፋ እንደተፈጸመ አቤቱታ ቀረበ

  በየካ ተራራ ለዓመታት ተጠብቆ የኖረ የደን ይዞታ ውስጥ የሪል ስቴት ኩባንያ ግንባታ እንዲያካሂድ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈቃድ ማግኘቱን በመግለጽ፣ በ40 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ደን ጭፍጨፋ እየተካሄደ እንደሚገኝ የአካባቢው ነዋሪዎች አቤቱታ አሰሙ፡፡

  በየካ ተራራ 40 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ ለሪል ስቴት በመሰጠቱ የደን ጭፍጨፋ እንደተፈጸመ አቤቱታ ቀረበ

  - በሪል ስቴቱ ሳቢያ በርካታ መኖሪያ ቤቶች እንዲፈርሱ እንቅስቃሴ መጀመሩ ቅሬታ አስነስቷል - ሪል ስቴት አልሚው ሕጋዊ የይዞታ ባለመብት መሆኑንና ከባህር ዛፍ በቀር ነባር ደን እንዳልመነጠረ ይናገራል

  Popular

  በቤንዚንና ነጭ ናፍጣ ላይ ጭማሪ ተደረገ

  ከዛሬ መስከረም 18 ቀን 2015 ዓም እኩለ ሌሊት ጀምሮ...

  ‹‹ለሰላምና ለዕርቅ መሸነፍ የለብንም›› ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ

  የሰው ልጅ ጠብን በዕርቅ፣ በደልን በይቅርታ፣ ድህነትን በልማት፣ ክህደትን...

  መፍትሔ አልባ ጉዞ የትም አያደርስም!

  ኢትዮጵያ ችግሮቿን የሚቀርፉ አገር በቀል መፍትሔዎች ላይ ማተኮር ይኖርባታል፡፡...

  ጦርነቱና ውስጣዊ ችግሮች

  መስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው...

  Subscribe

  spot_imgspot_img