Tuesday, March 28, 2023

Tag: ሪል ስቴት

 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቃሉን ባለመጠበቁ የሪል ስቴት ኩባንያው ደንበኞቼ ተጉላሉብኝ አለ

ኃይሌ ዓለም ኢንተርናሽናል ኩባንያ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አካባቢ ለገነባቸው ሪል ስቴት ቤቶች የኤሌክትሪክ ኃይል እንዲገባለት ከዓመት በፊት ክፍያ ፈጽሞ ቢጠባበቅም፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቃሉን መጠበቅ ባለመቻሉ ደንበኞቹ እየተጉላሉበት መሆኑን አስታወቀ፡፡

አያት ሪል ስቴት ለሁለት የተለያዩ ግለሰቦች የሸጠው አንድ መኖሪያ ቤት ውዝግብ አስነሳ

በሪል ስቴት ልማት ቀዳሚ የሆነው አያት ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር፣ ለሁለት የተለያዩ ግለሰቦች የሸጠው አንድ መኖሪያ ቤት ውዝግብ አስነሳ፡፡ አያት ሪል ስቴት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አሥር ውስጥ የገነባውን ባለ አንድ ፎቅ መኖሪያ ቤት፣ በ1997 ዓ.ም. አቶ ኪዳኔ ዮሐንስ ለሚባሉ ግለሰብ በጠቅላላ ዋጋ 984,605 ብር መሸጡን ሰነዶች ያሳያሉ፡፡

በሪል ስቴት  የተሰማሩ ኩባንያዎች የመሬት ሊዝ  ውላቸውን እንዲያድሱ  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወሰነ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ውስጥ በሪል ስቴት ዘርፍ የተሰማሩ ኩባንያዎች የመሬት ሊዝ ውላቸውን እንዲያድሱ፣ የቤቶች ግንባታ በማካሄድ ላይ ያልሆኑት ደግሞ የሊዝ ውላቸው ተቋርጦ የወሰዱት ይዞታ ወደ መሬት ባንክ እንዲገባ ወሰነ።

በሪል ስቴት ዘርፍ በተካሄደ ዳሰሳ ጥናት በወረቀትና በተግባር ባለው እውነታ ከፍተኛ ልዩነት መኖሩ ይፋ ሆነ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) በሪል ስቴት ዘርፍ የተንሰራፉ ችግሮችን እንዲፈታ ከሁለት ሳምንት በፊት ያቋቋሙት ግብረ ኃይል ባካሄደው መጠነኛ ዳሰሳ፣ በማኅደር በሠፈረውና ተግባራዊ በሆነው ግንባታ መካከል ከፍተኛ ልዩነት እንዳለ አመለከተ፡፡

ሪል ስቴት ኩባንያዎች ያለባቸውን ውዝፍ ዕዳ እንዲከፍሉ ተጠየቀ

በቅርቡ በከተማ ደረጃ የታክስ ንቅናቄ የጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የሪል ስቴት ኩባንያዎች ያለባቸውን ውዝፍ ዕዳ እንዲከፍሉ ጠየቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 130 የሪል ስቴት ኩባንያዎች የሚገኙ ሲሆን፣ የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ባካሄደው ጥናት ስድስት ሪል ስቴት ኩባንያዎች ብቻ በአግባቡ የቤት ግብር መክፈላቸውን ማረጋገጡን አስታውቋል፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img