Monday, December 4, 2023

Tag: ሪፖርት     

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ባለመግባባት ለሚጓተቱ ፕሮጀክቶች አማራጭ የግጭት መፍቻ ሥርዓት ተዘረጋ

በርካታ የመንግሥት ፕሮጀክቶች ባለመግባባት ምክንያት ለረዥም ዓመታት ሳይጠናቀቁ በመቅረታቸው የሚያስከትሉ ከፍተኛ የወጪ ችግሮችን ይቀንሳል የተባለለት አማራጭ የግጭት አፈታት መመርያ ሥርዓት ማዘጋጀቱን፣ የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ባለሥልጣን...

ኢሰመኮ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያወጣበት መግለጫ በተሳሳተ አረዳድ መሆኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሰብዓዊ መብቶች አያያዝን በተመለከተ ከሳምንት በፊት ባወጣው መግለጫ፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረበው ክስ ኮሚሽኑ ባልገለጸውና በተሳሳተ አረዳድ መሆኑን...

የፍትሕ ሚኒስቴርን ወቅታዊ ቁመናና ዘርፉን ይለውጣል የተባለው አዲስ ፍኖተ ካርታ

መንግሥት በኢትዮጵያ ፍትሕና መልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ ፈርጀ ብዙ ጥረት እያደረገ መሆኑን ቢናገርም፣ የተፈለገውን ያህል ውጤት ማምጣት ቀላል አለመሆኑን፣ በፍትሕ ሚኒስቴር ሥር ባለው የዓቃቤ ሕግ...

ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ያስመዘገቡት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች

የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ውጤታማና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ዘመናዊ ኮርፖሬት አስተዳደርና ፋይናንስ ሥርዓት መዘርጋት ሥራ ላይ መዋሉ ይታወቃል፡፡ እነዚህ ድርጅቶች አመራርና አሠራርን መከታተል፣ መብት ማስከበርና ሌሎችም የተለያዩ...

የተመድ መርማሪ ኮሚሽን በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሒደት ተጠያቂነትን ለማድበስበስ ነው አለ

በሰሜን ኢትዮጵያና ከዚያም ወዲህ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንዲመረምር በተመድ የተቋቋመው የመርማሪዎች ኮሚሽን፣ በኢትዮጵያ መንግሥት የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሆን ተብሎ ተጠያቂነትን ለማድበስበስ ነው አለ፡፡ ሰኞ...

Popular

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...

በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!

ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img