Tag: ሰላም
የአገር ጉዳይ የሁሉም ዜጎች የጋራ ኃላፊነት ነው!
በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፣ ለአገራቸው መፃኢ ዕድል ስኬት ሲሉ የሚፈለግባቸውን ሁሉ እንዲያደርጉ የሚፈለጉበት ወሳኝ ጊዜ አሁን ይመስላል፡፡ በኢትዮጵያ የቅርብ...
በአገር ሰላም ላይ የተጋረጠው የጥፋት ጭጋግ ይገፈፍ!
ዓለም በሩሲያና በዩክሬን፣ በእስራኤልና በሐማስ አደገኛ ጦርነቶች፣ እንዲሁም በኮሪያ ልሳነ ምድር ውጥረትና በተለያዩ አካባቢዎች በሚቀሰቀሱ ግጭቶች፣ በተፈጥሮና በሰው ሠራሽ አደጋዎችና በተለያዩ ችግሮች ተቀስፋ ተይዛለች፡፡...
የፕሪቶሪያ ስምምነት አንደኛ ዓመትና አወዛጋቢዎቹ አካባቢዎች
ጥቅምት ወር ባለፉት ጥቂት ዓመታት ጦርነትም ሰላምም ይዞ የመጣ ወር ነበር፡፡ ለወትሮው ‘በጥቅምት አንድ አጥንት’ እየተባለ ስለብርዱና ቆፈኑ ይገጠምለት የነበረው ጥቅምት ከክረምት ወደ በጋ...
የአማራና የትግራይ ክልሎች በሚወዛገቡባቸው አካባቢዎች በነዋሪዎች የሚመረጥ አስተዳደር ይቋቋም ተባለ
ሕግ የማስከበር ሥራው ለፌዴራል መንግሥት ይተላለፋል
‹‹የሚቋቋመው አስተዳደር የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አካል መሆን አለበት››
አቶ ጌታቸው ረዳ
የአማራና የትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ አንስተው የሚወዛገቡባቸው አካባቢዎች ዕጣ ፈንታ...
በሰላምና በምግብ ዕጦት ለሚፈተኑ ወገኖች መፍትሔ ይፈለግ!
ለበርካታ ኢትዮጵያውያን የወቅቱ ከባዱ ችግር የሰላምና የምግብ ዕጦት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ዜጎች ሰላም አጥተው በየቦታው በነፃነት መንቀሳቀስም ሆነ መሥራት ሲቸግራቸው በስፋት ይስተዋላል፡፡ በትግራይ...
Popular