Tuesday, March 28, 2023

Tag: ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን   

የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

ታዋቂው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማክሰኞ ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ  ከቀረቡለት አጀንዳዎች መካከል፣ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በዕጩነት የቀረቡትን ኮሚሽነር ሹመት ማፅደቅ ነበር።

የግጭቶችን አዲስ መልክ ያሳየው የቤኒሻንጉል ጉምዝና የአማራ አካባቢዎች ግጭት

ከአዲስ አበባ በ670 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውን አሶሳ ማዕከል ያደረገው የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተለያዩ አካባቢዎቹ ግጭቶችን ማስተናገዱ አዲስ አይደለም፡፡ የክልሉ ምሥራቃዊ ክፍል ከኦሮሚያ ክልል ጋር የሚዋሰን ሲሆን፣ ምዕራብ ኦሮሚያን ጨምሮ ይኼኛው የክልሉ ክፍል ለበርካታ ወራት በመከላከያ ሠራዊትና በፌዴራል ፖሊስ በሚመራ ኮማንድ ፖስት ሥር ይገኛሉ፡፡

አቶ ዳንኤል በቀለ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነርነት መታጨታቸውን እንደተቀበሉ ተሰማ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች የሆኑት አቶ ዳንኤል በቀለ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር እንዲሆኑ መንግሥት ያቀረበላቸውን ጥያቄ በመስማማት እንደተቀበሉ ታወቀ።

የሰብዓዊ መብት ጥሰትን በተግባር ለመከላከል የሚረዳ ጥናት መዘጋጀቱ ተገለጸ

ግጭት ከደረሰና የዜጎች ሰብዓዊ መብት ከተጣሰ በኋላ ለመከላከል መሯሯጥ ከንቱ ልፋት መሆኑን በመገንዘብ፣ ችግሩ ከመከሰቱ በፊት የሰብዓዊ መብት ጥሰትን ከጅምሩ መከላከል የሚያስችል ጥናት ተጠንቶ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡

ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ እንደ አዲስ ለሚደራጀው የምርጫ አስፈጻሚ ተቋም አመራርነት መታጨታቸው ተሰማ

መንግሥት ባደረገላቸው ጥሪ በስደት ይኖሩ ከነበረበት አሜሪካ የተመለሱት የቀድሞ ፖለቲከኛና የፖለቲካ ፓርቲ አመራር የነበሩት ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደ አዲስ ለሚደራጀው ብሔራዊ ምርጫ አስፈጻሚ ተቋም ኃላፊ እንዲሆኑ ታጩ።

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img