Tag: ሰብዓዊ መብት
ፈጣን ምላሽን የሚሹት የተቸገሩ አረጋውያን
በአበበ ፍቅር
በዓለም የከተሞች መስፋፋት፣ የኢንዱስትሪ ማደግ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምጥቀትና የአኗኗር ሁኔታ መዘመን የሰው ልጆች የረዥም ዕድሜ ባለፀጋ እንዲሆኑ አስችሏቸዋል፡፡
ይሁን እንጂ አረጋውያን በዕድሜና በሌሎች ተጓዳኝ...
ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ወንጀሎችን ለፍርድ ባለማቅረብ ተወቀሰች
በኢትዮጵያ ተፈጽመዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብት ወንጀሎች በተደጋጋሚ ሪፖርት ቢደረጉም፣ ነገር ግን ተመርምረው ለፍትሕ የቀረቡ አለመኖራቸው ትልቅ ጉድለት መሆኑ ተነገረ፡፡ ስዊዘርላንድ ጄኔቭ ለሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት...
ኢትዮጵያ የምትገመገምበት የተመድ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ስብሰባ በጄኔቭ ተጀመረ
ኢትዮጵያ የምትገመገምበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባ፣ በማሰቃየት (Torture) ላይ ያተኮረ ስብሰባ በጄኔቫ ተጀመረ፡፡ የምክር ቤቱ የፀረ ማሰቃየት ኮሚቴ 76ኛ...
ልዩ ኃይሎችን መልሶ በማደራጀት እንቅስቃሴ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መበት ጥሰቶችን መንግሥት እንዲያስቆም ኢሰመጉ ጠየቀ
የክልል ልዩ ኃይሎችን ለማደራጀት እየተከናወነ ባለው እንቅስቃሴ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን መንግሥት እንዲያስቆም፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ማክሰኞ መጋቢት 3 ቀን 2015 ዓ.ም....
የአሜሪካ መንግሥት ያወጣውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት መግለጫ ‹‹ግጭት ቀስቃሽ›› ሲል መንግሥት አጣጣለው
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሁለት ዓመታት ዘልቆ በተጠናቀቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት፣ ‹‹የጦር ወንጀል ተፈጽሟል›› በሚል የሰጠውን መግለጫ ‹‹ጊዜውን ያልጠበቀ፣ ግጭት ቀስቃሽና የጅምላ ፍረጃ ነው››...
Popular
ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች
በበቀለ ሹሜ
ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...
‹‹መንግሥት ለአገር ውስጥ የኅትመት ኢንዱስትሪ ገበያ ከመፍጠር ጀምሮ ሥራ የመስጠት ኃላፊነት አለበት›› አቶ ዘውዱ ጥላሁን፣ የኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
የኅትመት መሣሪያ በጉተምበርግ ከተፈበረከ ከ400 ዓመታት በኋላ በኢትዮጵያ በ1863...
በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!
ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...