Tag: ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን
የሕግ አስከባሪ አካላት በምርጫ ወቅት ሰብዓዊ መብቶችን አክብረው መንቀሳቀስ እንዳለባቸው ኢሰመኮ አሳሰበ
ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. ምርጫ በሚካሄድባቸው ሁሉም ክልሎች፣ የሕግ አስከባሪ አካላት ሰብዓዊ መብቶችን አክብረው መንቀሳቀስ እንዳለበቸው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ፡፡
ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንና ተመድ በትግራይ ክልል የሚያደርጉት ምርመራ ሱዳንን ሊያካትት እንደሚችል ተገለጸ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ተቋም ጋር በመሆን፣ በትግራይ ክልል ተፈጽመዋል የተባሉትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለማጣራት የሚደረገው ምርመራ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተጠልለው የሚገኙበትን ሱዳን ሊጨምር እንደሚችል ተገለጸ፡፡
በኦሮሚያ ክልል እስረኞች ተገደው የጦር መሣሪያ በመታጠቅ በሰው ሠራሽ ፀጉር ቪዲዮ እንደሚቀረፁ ሪፖርት ቀረበ
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ፖሊስ ጣቢያዎች የታሰሩ ሰዎች ተገደው ወታደራዊ ዩኒፎርም በመልበስና መሣሪያ በመታጠቅ ቪዲዮ እንደሚቀረፁ፣ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጻቸውን ኮሚሽኑ ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ።
በሶማሌ ክልል በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሕፃናት አያያዝ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ኢሰመኮ አስታወቀ
በሶማሌ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ግለሰቦች የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ መሻሻል ቢታይበትም፣ ወንጀል ሠርተው በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሕፃናት አያያዝ ጉዳይ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡
በምርጫ የሚሳተፉ ሴቶች የሚደርስባቸውን ጫና ለመከላከል ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ አቀረበ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በመጪው ግንቦት ወር በሚካሄደው አገራዊ ምርጫ በዕጩ ተወዳዳሪነት፣ በመራጭነትና በምርጫ አስፈጻሚነት የሚሳተፉ ሴቶች ከፆታዊ ጥቃቶችና የጥላቻ ንግግሮች እንዲጠበቁ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቀረበ፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...