Saturday, October 1, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ሲሚንቶ

  በሲሚንቶ ጉዳይ አገር እየተተረማመሰ እስከ መቼ ይቀጥላል?

  የአገራችን የሲሚንቶ ገበያ ጉዳይ ዛሬም እንቆቅልሽ እንደሆነብን ነው፡፡ ከሲሚንቶ ግብይትና አጠቃላይ ገበያ ሒደቱ ከችግር ሳይፀዳ በርካታ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ይህም የሲሚንቶ ጉዳይ የአገራችን የግብይት ሥርዓት...

  ‹‹ሲሚንቶ ዶላር ሆኗል››

  ለዓመታት የዘለቀው የሲሚንቶ ችግር አሁን ላይ ብሶበታል፣ ከዚህም አልፎ ለብዙ ለሕገወጥ ተግባራት ሁሉ በር እየከፈተ መሆኑን ሪፖርተር ያነጋገራቸው አንድ ኮንትራክተር ይገልጻሉ፡፡ እኝህ ኮንትራክተር እንደሚሉት...

  የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋን የሚቆጣጠር የግብይት መመርያ በድጋሚ ተዘጋጀ

  መንግሥት በሰው ሠራሽ ምክንያቶች የሚፈጠረውን የሲሚንቶ እጥረት ለመቅረፍ በማለት ነሐሴ 2012 ዓ.ም. ያወጣውን የሲሚንቶ ግብይት መመርያ፣ ከአንድ ዓመት ቆይታ በኋላ በሐምሌ ወር 2013 ዓ.ም....

  ቁጥራቸው ያልታወቀ የሐበሻ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሠራተኞች መታሰራቸው ተጠቆመ

  የሐበሻ ሲሚንቶ ፋብሪካ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ሠራተኞች፣ በምርት ሽያጭና ሥርጭት ምክንያት፣ ካለፈው ሳምንት ሚያዝያ 6 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የሪፖርተር ምንጮች...

  የማዕድ ን ሚኒስቴር በሲሚንቶ አቅርቦት ላይ ለሚፈጠረው ችግር የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን ተጠያቂ አደረገ

  የማዕድን ሚኒስቴር ከሲሚንቶ ምርትና አቅርቦት ጋር ተያይዞ እየተፈጠረ ያለው ችግር ምክንያቱ፣ ፋብሪካዎችም ሆኑ አምራቾች ማኅበር ለሲሚንቶ ምርት ትኩረት ባለመስጠታቸው እንደሆነ አስታወቀ፡፡

  Popular

  በቤንዚንና ነጭ ናፍጣ ላይ ጭማሪ ተደረገ

  ከዛሬ መስከረም 18 ቀን 2015 ዓም እኩለ ሌሊት ጀምሮ...

  ‹‹ለሰላምና ለዕርቅ መሸነፍ የለብንም›› ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ

  የሰው ልጅ ጠብን በዕርቅ፣ በደልን በይቅርታ፣ ድህነትን በልማት፣ ክህደትን...

  መፍትሔ አልባ ጉዞ የትም አያደርስም!

  ኢትዮጵያ ችግሮቿን የሚቀርፉ አገር በቀል መፍትሔዎች ላይ ማተኮር ይኖርባታል፡፡...

  ጦርነቱና ውስጣዊ ችግሮች

  መስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው...

  Subscribe

  spot_imgspot_img