Tuesday, February 27, 2024

Tag: ሲዳማ

ይርጋለም አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ197 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ማዕከል ሊገነባ ነው

በአገሪቱ ከተገነቡ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የተነቃቃ እንቅስቃሴ እየተደረገበት ነው ለሚባለው ይርጋለም የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግብዓቶች ማሰባሰቢያ የሚሆን ማዕከል፣ ከ197 ሚሊዮን ብር በላይ...

የክላስተር አደረጃጀት ፖለቲካዊ ውዝግብ

መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ይባል የነበረውን አደረጃጀት በተመለከተ ‹‹ለሕዝብ ዘላቂ ጥቅም በሚያስገኝ መንገድ ለመፍታት እየሠራሁ ነው፤›› ሲል ይደመጣል፡፡ መንግሥት ዘላቂ መፍትሔ ብሎ...

የማንነት ጥያቄ ፈተና በኢትዮጵያ

የፍትሕ ሚኒስቴር ባለሥልጣናት በቅርቡ የሰጡት መግለጫ የማንነት ጥያቄን የተከተለ ቀውስን በጉልህ የሚያወሳ ነበር፡፡ ለምሳሌ በደቡብ ክልል የአሪ ብሔረሰብ ከ16 ብሔረሰቦች ጋር አንድ የአስተዳደር ዞን...

የኃይል አቅርቦትና የጥሬ ዕቃ እጥረት የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን እንቅስቃሴ እየተገዳደረ መሆኑ ተነገረ

በኦሮሚያ ሁለተኛው የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪል ፓርክ በግንባታ ላይ ይገኛል የግብርና ምርቶችን በማቀናበር የውጭ ምንዛሪ ገቢ ለማስገኘት በተቋቋሙት የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያጋጠመው የኃይል አቅርቦትና የጥሬ...

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከደቡብ ክልል ጋር የሚያደርገው የሀብት ክፍፍል እንደዘገየበት ገለጸ

ቀድሞ በነበረበት ደቡብ ክልል ውስጥ ያሉ ተቋማትን ሀብት የመከፋፈሉ ሥራ መዘግየቱን አስታወቀ፡፡ ከአምስት ወራት በፊት የተመሠረተው ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ሲመሠረት ከተደረገው የበጀት፣ የተሽከርካሪና የሠራተኞች ክፍፍል ውጪ እስካሁን ምንም ዓይነት የሀብትም ሆነ የዕዳ ክፍፍል እንዳልተደረገ አስታውቋል፡፡ 

Popular

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...

Subscribe

spot_imgspot_img