Monday, April 15, 2024

Tag: ሴቶች

የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ችግርን ለማቃለል የተዘረጋ ውጥን

የኢትዮጵያ ልጃገረድ ተማሪዎች በመደበኛ የትምህርት ገበታቸው ላይ እንዳይገኙ ከሚያደርጋቸው መሠረታዊ ምክንያቶች መካከል የሴቶች የወር አበባ የንፅህና መጠበቂያ (ሞዴስ) እጥረት እንደሆነ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ በተለይ በገጠራማ ቦታዎች...

እየጨመረ የመጣ የሴቶችና ሕፃናት ስደት

የምሥራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ አገሮች ካስጠለሏቸው ስደተኞች ከ50 በመቶ በላይ ሴቶችና ሕፃናት መሆናቸውን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) አምና የለቀቀው ‹‹ኤ ሪጅን ኦን ዘ...

መንግሥት በሴቶች ላይ የሚደርስን ጥቃት እንዲያስቆም ተጠየቀ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚደርስ ፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃትን እንዲያስቆም መንግሥትን ጠየቀ፡፡ ኢሰመጉ ጥቅምት 4 ቀን 2014 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ የሴቶች...

የጠበቆች አስተዳደር የቦርድ አባላት ሹመት የእኩልነት መርህን የጣሰ ነው ተባለ

ሐምሌ 22 ቀን 2014 ዓ.መ. በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አፅዳቂነት ወደ ሥራ የገባው የጠበቆች አስተዳደር ቦርድ ሹመት፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞችን ያላካተተ፣ የሥርዓተ ፆታ...

‹‹የጦርነት ያክትም›› እናታዊ ተማፅኖ

በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነትና በየቦታው የሚነሱ የብሔር ግጭቶች  በሴቶች፣ በወጣቶችና በሕፃናት ላይ ስቃይና ሰቆቃን አስከትለዋል፡፡ እናቶች እንባቸውን የሚያብስላቸው አጥተዋል፡፡ ሕፃናት ተሳቀዋል፡፡ ወጣቶች የጦርነት ሰለባ...

Popular

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

Subscribe

spot_imgspot_img