Monday, April 15, 2024

Tag: ሴቶች

ከሦስት ወር በኋላ የዩኔስኮን የወካይ ቅርስነት ውሳኔ የሚጠብቀው ኣሸንዳ – አሸንድዬ – ዓይን ዋሪ – ማርያ – ሻደይ – ሶለል

​​​​​​​የነሐሴ ወር መጋመስ ከሚጀምርባቸው ቀናት ጀምሮ ወጣቶችና ልጃገረዶች በልዩ ትኩረት የሚጠብቋቸው የቡሔ እና የአሸንዳ ክብረ በዓላት ናቸው፡፡ ቡሔ የሚባለው የደብረ ታቦር በዓል ነሐሴ 13 ቀን በተለያዩ አካባቢዎች በአብዛኛው ትውፊትና ባህሉን ወጉንም  በጠበቀ መልኩ ተከብሯል፡፡

​​​​​​​የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ እንዲጎለብት ጥሪ ቀረበ

​​​​​​​ሴቶች በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና በማኅበራዊ ጉዳዮች ተሳትፏቸው የጎላ እንዲሆን መንግሥትም ሆነ ሌሎች ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ፡፡

ከክፍተት ያልራቀው የወር አበባ ጤናና ንጽሕና አጠባበቅ

በልጃገረዶች ላይ በአማካይ ከ11 እስከ 14 ዓመት ዕድሜ ድረስ የሚከሰተውና እንደየእንስቷ እስከ 55 ዓመት ድረስ የሚቆየው የወር አበባ በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች ለሴቶች ፈተና ነው፡፡

‹‹ጆሮ ዳባ…›› የተባለው የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ

ሲጠቀሙት የሚያቃጥል፣ ርጥበት አምቆ የማይዝ፣ የማይመችና የውስጥ ሱሪ ላይ ተጣብቆ የሚቀር፣ ሲለውም በጥቅም ላይ እያለ የሚቦጨቅ የንፅህና መጠበቂያ ለገበያ መቅረቡ ዕሙን ነው፡፡ አንዳንዶች የዚህኛው ምርት  ያቃጥላል፣  ያሳክካል ሌሎች ደግሞ ገና ጥቅም ላይ ሳያውሉት እንደሚፈረፈር ይናገራሉ፡፡

የፖለቲካ ፓርቲዎች የአመራርነት በር ለሴቶች ክፍት ነውን?

የኢትዮጵያ ሴቶች በማጀት እንጂ በአደባባይ ያላቸው ተሳትፎ ጉልህ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያውያት በጤናው፣ በትምህርቱ፣ በኢኮኖሚውና በሌሎችም ተሳትፏቸው እያደገ ቢሆንም፣ በፖለቲካው ያላቸው ተሳትፎ እዚህ ግባ የሚባልም አይደለም፡፡

Popular

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

Subscribe

spot_imgspot_img