Monday, April 15, 2024

Tag: ሴቶች

ሴቶች ያልጎሉበት የፖለቲካ ተሳትፎ

በአገሮችም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎና ብሎም የመምራት ዕድልና መብት እክሎች የበዙበት ነው፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ሴቶችን ወደ ውሳኔ ሰጪነቱ ለማምጣት ትኩረት አግኝቶ እየተሠራ ቢሆንም፣ የሚፈለገውን ያህል ለውጥ ለማምጣት አልተቻለም፡፡

በትራንስፖርት ቦታዎች ሴቶች ትንኮሳ እንደሚደርስባቸው ተገለጸ

በአፍሪካ ሴቶች የትራንስፖርት አገልግሎት በሚጠቀሙበት ጊዜ የተለያዩ ፆታዊ ትንኮሳዎች እንደሚደርሱባቸው የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዘርፉ በተደረጉ በአንዳንድ ጥናቶችም በትራንስፖርት መገልገያ ቦታዎች 95 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ፆታዊ ትንኮሳ እንደሚደርስባቸው ተገልጿል፡፡

በሴቶች መካከል ፉክክር ሳይሆን መተባበር እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንቷ አሳሰቡ

በሴቶች መካከል ፉክክር ሳይሆን መተባበር እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ፡፡ የአፍሪካ ሴት መሪዎች ኔትወርክ የኢትዮጵያ ቻፕተር (አውሊን) መመሥረቱን አስመልክቶ ሰኞ ጥቅምት 10 ቀን 2012 ዓ.ም. የተዘጋጀውን መድረክ የከፈቱት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ፣ ከራሳቸው ጀምሮ ሴት አመራሮች ፉክክርን ሳይሆን መተባበርን ሊያሰምሩበት እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡

ጠለፋ በጠራ

የዛሬ 16 ዓመት ነው፡፡ ተወልዳ ያደገችበት አንጎለላ ጠራ ወረዳ ወርቄ ወንዝ አካባቢ ለእሷም ሆነ ለዕድሜ እኩዮቿ የተመቸ አልነበረም፡፡ ሴትን ከማስተማር ይልቅ ተድራ፣ ወልዳና ከብዳ ማየትን በሚመርጠው ማኅበረሰብ ውስጥ ሴት ልጅን ያለዕድሜዋ መዳር ብቻ ሳይሆን ጠለፋም ወግ ነበር፡፡

ሴቶች እኩል እንዲታዩ የሚያስችል ዘመቻ ተጀመረ

ሴቶች በሥልጣን፣ በነፃነትና በመወከል ከወንዶች እኩል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችላል የተባለና ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት የሚተገበር ‹‹ሴቶች ልጆች እኩል እንዲታዩ›› ዘመቻ ይፋ ሆነ፡፡

Popular

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

Subscribe

spot_imgspot_img