Saturday, April 1, 2023

Tag: ሴካፋ

ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑ ለሴካፋ ፍጻሜ ጨዋታ አለፈ

በአሠልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራውና ከ17 ዓመት በታች የዕድሜ ክልል የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ ዓርብ ነሐሴ 18 ቀን 2010 ዓ.ም. ከሩዋንዳ አቻው ጋር ያደረገውን የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ በመለያ ምት 4 ለ2 በማሸነፍ ለፍጻሜ አልፏል፡፡ እሑድ ነሐሴ 20 ቀን 2010 ዓ.ም. በፍጻሜው ከታንዛኒያና ከኡጋንዳ አሸናፊ ይጋጠማል፡፡

የዋሊያዎቹ የሴካፋ ተሳትፎ ተጠናቀቀ

በኬንያ አስታናጋጅነት በመካሄድ ላይ በሚገኘው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገሮች (ሴካፋ) የተሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ከምድብ ማጣሪያው ውጪ ሆኖ ተሳትፎውን አጠናቋል፡፡ ከምድቡ ኡጋንዳና ቡሩንዲ ከሁለተኛው ምድብ ደግሞ አዘጋጇ ኬንያና ዛንዚባር ወደ ግማሽ ፍጻሜው የገቡ አገሮች ሆነዋል፡፡

ለብሔራዊ ቡድኑ ብሔራዊ ክብር ማጣት ተጠያቂው ማነው?

ኬንያ ለምታስተናግደው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገሮች (ሴካፋ) ውድድር 27 ተጨዋቾችን ያቀፈው የአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቡድን የሚገባንው ያህል ብሔራዊ ክብር እያገኘ እንዳልሆነ አስተያየት የሚሰጡ የስፖርቱ ቤተሰቦች ቁጥር እየተበራከተ ነው፡፡

Popular

በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ

በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...

[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]

ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው? ምነው? ምክር ቤቱም ሆነ...

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

Subscribe

spot_imgspot_img