Tag: ስምምነት
ከፓርላማ የሚነሱ ሐሳቦችን በጥናትና ምርምር ለመደገፍ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ስምምነት ተፈረመ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚያነሷቸውና ከሕዝብ የሚጠየቁትን ጥያቄ በጥናትና ምርምር ለመደገፍ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት፣ ፓርላማው ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ፡፡
አስተዳደሩና ንግድ ምክር ቤቱ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና በግሉ ዘርፍ በሽክርና ሊሠሩ የሚችሉ የልማት ሥራዎችን ጨምሮ፣ ሌሎች ተግባራትን በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት በከተማ አስተዳደሩና በአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ተፈረመ፡፡
ለሥራ ፈጣሪ ሴቶች ድጋፍ መስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ
ዋና መሥሪያ ቤቱ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ የሆነውና ‹ኢቮልቪንግ ውሜን› የተሰኘው ሥራ ፈጣሪ፣ ሴቶችን በማሠልጠንና በመደገፍ ላይ የተሰማራ ተቋም፣ ከኢትዮጵያ አቻው ጋር በሥልጠናና በሌሎችም የቴክኒክ ድጋፎች ላይ አብሮ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡
Popular