Tag: ስታዲየም
የክልል ስታዲየሞች ግንባታ አለመጠናቀቅ የፈጠረው ሥጋት
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ካለበት ዝቅተኛ ሥፍራ መውጣት ተስኖት በሚኳትንባቸው ዓመታት በአራቱም አቅጣጫ የመያዝ አቅማቸው ከፍተኛ የሆነ ስታዲየሞች ግንባታ በሁሉም ክልሎች መመልከት የተለመደ ሆኗል፡፡ ፍጻሜ ባይኖረውም እንደቀጠለ ይገኛል፡፡
ካፍ ለባህር ዳርና ለመቐለ ስታዲየሞች የሰጠውን ቀነ ገደብ በአንድ ወር አራዘመ
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ለባህር ዳርና ለመቐለ ዓለም አቀፍ ስታዲየሞች የሰጠው የሦስት ወራት የማስተካከያ ቀነ ገደብ ለአንድ ወር መራዘሙ ታወቀ፡፡ እስካሁን ባለው ሁለቱም ክልሎች ለግንባታው ማስተካከያ በጀት ከመያዝ ያለፈ ካፍ በሰጠው መመርያ መሠረት የተሟላ እንቅስቃሴ እያደረጉ እንዳልሆነ የሚናገሩ አሉ፡፡
የኢትዮጵያን እግር ኳስ ማቅ ያለበሰው የካፍ ውሳኔ
በከፍተኛ በጀት ታንፀው ለአገልግሎት የዋሉት የኢትዮጵያ “ዘመናዊ ስታዲየሞች” ተገቢውን ዝቅተኛውን መሥፈርት አላሟሉም ተብለው ኢንተርናሽናል ውድድሮች እንዳይካሄድባቸው ታገዱ፡፡
የመጀመሪያው የግንባታ ምዕራፍ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው ብሔራዊ ስታዲየም
በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት (1923-1967) ተገንብቶ እስካሁን ከእግር ኳሳዊ እንቅስቃሴዎች እስከ ኮንሰርት ዝግጅቶች እያስተናገደ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ መዲና ተብላ ዓመታት ላስቆጠረችው አዲስ አበባ በብዙዎች ዘንድ ‹‹አንድ ለእናቱ›› በሚል መጠሪያ የሚታወቀውን የአዲስ አበባ ስታዲየምን በውስጧ ይዛ እስከ ቅርብ ዘልቃለች፡፡
Popular
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...