Sunday, April 14, 2024

Tag: ስትራቴጂ

ሁለተኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ሰነድ ይፋ ሆነ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባለፈው ዓመት መጋቢት ወር 2014 ዓ.ም. ተወያይቶበት ያሳለፈው ሁለተኛው ብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ ሰነድ ይፋ ሆነ፡፡ ሰነዱ የመጀመሪያውና በ2008 ዓ.ም. ተዘጋጅቶ...

ማሻሻል የሚጠይቀው የጤና አገልግሎት ፍትሐዊነት

በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተተገበሩ ካሉት የምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦች መካከል ጤና ሰፋ ያለውን ቦታ ይይዛል፡፡ ለዚህም ምክንያቱ የዘር፣ የሃይማኖት፣ የፆታ፣ የቦታ አቀማመጥና ሌሎች ልዩነቶች...

ከቡና የሚገኘውን ዓመታዊ ገቢ በአምስት ዓመታት ውስጥ 4.6 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቅዷል

ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የደረሰውን የአገሪቱን ዓመታዊ የቡና ሽያጭ ገቢ፣ ከአምስት ዓመታት በኋላ 4.6 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ግብ መቀመጡን፣ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በቡናና...

የኢትዮጵያን ምርቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ የሚያስችል ስትራቴጂ እንዲዘጋጅ ተጠየቀ

በኢትዮጵያዊያን አምራቾች ተመርተው ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን ወጥነት ባለው መንገድ ለማስተዋወቅ የሚያስችል ስትራቴጂ እንዲዘጋጅ ተጠየቀ። ኢትዮጵያ ሠራሽ የሆኑ ምርቶች በበቂ ሁኔታ ባለመተዋወቃቸው በዓለም አቀፍ...

ብሔራዊ የሐር ልማት ስትራቴጂ እንዲፀድቅ ጥያቄ ቀረበ

ብሔራዊ የሐር ልማት ስትራቴጂ መፅደቅ ለአገሪቱ ገቢ ለማመንጨትና የሥራ ዕድል ለመፍጠር ወሳኝ እንደሆነ፣ የዓለም አቀፍ የሥነ ነፍሳት ሥነ ምኅዳር ማዕከል ባለሙያዎች አስታወቁ፡፡

Popular

ወዘተ

የአስፕሪን ታሪክ

በቤት ውስጥ የሚገኝ የመድኃኒት መደርደሪያ፣ ምንም ቢሆን፣ እስፕሪንን ሳይጨመር...

ሁሉ ረጋፊ ነው

‹‹አይ አም ኢንተለጀንት ብሎ የሚናገር፤ ግን ዘር ማንዘሩ በቁንጫ...

የሆሳዕና አህያ

እፍ! ዛሬ ታላቅ ቀን ነበር ለእኔ፡፡ ጌታዬ ነጭናጫና በሕይወቱ...

ሞት ጠሪው ቀርፋፋ ሠረገላ

በፈረንሳይ አብዮት ወቅት ንጉሡ ሉዊ 16ኛ እና ባለቤቱ ንግሥት...

Subscribe

spot_imgspot_img