Saturday, October 1, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ስኳር ኮርፖሬሽን

  መንግሥት አገሪቱን ከዕዳ አጣብቂኝ አውጥቶ የኢኮኖሚውን ጤንነት የማረጋገጥ ፈተናን እንዴት ሊወጣው ይችላል?

  ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. እስከ ማርች 2019 ድረስ ያለባትን አጠቃላይ የአገር ውስጥና የውጭ ብድሮች የዕዳ መጠን 1.5 ትሪሊዮን ብር ወይም 52.57 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን፣ ከገንዘብ ሚኒስቴር የተገኘውን መረጃ በመጥቀስ በእሑድ ዕትም መዘገቡ ይታወሳል፡፡

  በ70 ቢሊዮን ብር ዕዳ ከተያዙ የስኳር ፕሮጀክቶች ስድስቱ በዚህ ዓመት ይሸጣሉ

  መንግሥት እያካሄዳቸው ከሚገኙ የለውጥ ፕሮግራሞች መካከል የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል የማዘዋወሩ ሒደት አንዱ በመሆኑ፣ 70 ቢሊዮን ብር ዕዳ ካለባቸው 13 የመንግሥት የስኳር ፕሮጀክቶች ስድስቱ በተያዘው በጀት ዓመት ለጨረታ እንደሚቀርቡ ተገለጸ፡፡ የተቀሩት ፕሮጀክቶች ግንባታቸው ገና አልተጠናቀቀም ተብሏል፡፡

  በሙስና ወንጀል ተከሰው በነበሩ የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ኃላፊዎች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ

  በእስር ላይ እያሉ ሕይወታቸው ባለፈው የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን የአገዳ ተከላና ፋብሪካ ግንባታ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በነበሩት አበበ ተስፋዬ (ኢንጂነር) የክስ መዝገብ፣ በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩ አምስት የኮርፖሬሽኑ የተለያዩ ክፍሎች ኃላፊ የነበሩ ግለሰቦች ላይ የእስራትና የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ ተሰጠ፡፡

  የስኳር ኮርፖሬሽን ሠራተኞች የዓመት እረፍትና ጥቅማ ጥቅሞችን ለመተው ተስማሙ መባሉን የሠራተኞች ማኅበር አስተባበለ

  ስኳር ኮርፖሬሽን ከለውጥ እንቅስቃሴዎቹ መካከል አንዱ በሆነው የወጪ ቅነሳ  ሠራተኞች ደመወዛቸውን ጨምሮ የዓመት እረፍት፣ የትርፍ ሰዓት ክፍያና ልዩ ልዩ የጥቅማ ጥቅም ክፍያዎችን በመተው ኮርፖሬሽኑ ከገባበት ቀውስ እንዲወጣ ለማገዝ መስማማታቸውን ቢገልጽም፣ መሠረታዊ የሠራተኞች ማኅበር ግን ሐሰት እንደሆነ አስተባበለ፡፡

  በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር በስኳር ፋብሪካ ግንባታ ላይ የመከላከያ ምስክርነታቸውን ሰጡ

  በኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ከኦሞ ኩራዝ አምስት ስኳር ፋብሪካ ግንባታ ጋር በተያያዘ የሙስና ወንጀል ክስ በተመሠረተባቸው ወ/ሮ ሳሌም ከበደ፣ በመከላከያ ምስክርነት ተቆጥረው የነበሩት በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍርድ ቤት ቀርበው የምስክርነት ቃላቸውን ሰጡ፡፡

  Popular

  በቤንዚንና ነጭ ናፍጣ ላይ ጭማሪ ተደረገ

  ከዛሬ መስከረም 18 ቀን 2015 ዓም እኩለ ሌሊት ጀምሮ...

  ‹‹ለሰላምና ለዕርቅ መሸነፍ የለብንም›› ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ

  የሰው ልጅ ጠብን በዕርቅ፣ በደልን በይቅርታ፣ ድህነትን በልማት፣ ክህደትን...

  መፍትሔ አልባ ጉዞ የትም አያደርስም!

  ኢትዮጵያ ችግሮቿን የሚቀርፉ አገር በቀል መፍትሔዎች ላይ ማተኮር ይኖርባታል፡፡...

  ጦርነቱና ውስጣዊ ችግሮች

  መስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው...

  Subscribe

  spot_imgspot_img