Tag: ሶማሌ
በባሌ ዞን ድርቅ በተከሰተባቸው ወረዳዎች ተረጂዎች ዕርዳታ ካገኙ አራት ወራት መቆጠራቸው ተለገጸ
የኦሮሚያ ክልል ዕርዳታ ለአራት ወራት የሚዘገይበት ምክንያት የለም ብሏል
በኦሮሚያ ክልል ድርቅ ከተከሰተባቸው አሥር ቆላማ ዞኖች አንዱ የሆነው የባሌ ዞን ስድስት ወረዳዎች ተረጂዎች ዕርዳታ ካገኙ...
በአሮሚያና በሶማሌ በድርቅ የሞቱ እንስሳት ለበሽታ መነሻ እንዳይሆኑ በአግባቡ እንዲወገዱ ኢሰመኮ ጠየቀ
60 ሺሕ አባወራዎች እንስሳቶቻቸውን በድርቅ ሙሉ በሙሉ አጥተዋል
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች በተከሰተው ድርቅ በየቦታው የሞቱ እንስሳት በአግባቡ እንዲወገዱ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ፡፡
ኢሰመኮ በ2014...
በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኮንትሮባንድ የሚወጣውን ጫት ለመከላከል ፈቃደኝነት እንደሌለ ተነገረ
በምሥራቅ ኢትዮጵያ በሶማሌ ክልልና አካባቢው በኮንትሮባንድ የሚወጣውን ጫት ለመከላከል ተባባሪ እንዳልሆኑ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጉምሩክ ሕግ ተገዥነት ምክትል ኮሚሽነር አቶ ሙሉጌታ...
የልዩ ኃይሎች መልሶ ማደራጀት የፈጠረው ውዝግብ
ሚያዝያ 16 ቀን 1999 ዓ.ም. በሶማሌ ክልል ከደገ ሀቡር ከተማ 30 ኪሎ ሜትር በሚርቀው አቦሌ የነዳጅና ጋዝ መፈለጊያ መንደር የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ)...
በኢትዮጵያ ለሚገኙ የሶማሌላንድ ስደተኞች ድጋፍ 116 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የስደተኞች ዋና ኮሚሽነርና አጋሮቹ፣ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ላሉ የሶማሌላንድ ስደተኞች የሕይወት አድን ድጋፍ ለማቅረብ 116 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ አስታወቁ፡፡
ሪፖርተር ከተመድ...
Popular
ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች
በበቀለ ሹሜ
ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...
‹‹መንግሥት ለአገር ውስጥ የኅትመት ኢንዱስትሪ ገበያ ከመፍጠር ጀምሮ ሥራ የመስጠት ኃላፊነት አለበት›› አቶ ዘውዱ ጥላሁን፣ የኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
የኅትመት መሣሪያ በጉተምበርግ ከተፈበረከ ከ400 ዓመታት በኋላ በኢትዮጵያ በ1863...
በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!
ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...