Wednesday, March 29, 2023

Tag: ሸማች   

የአገር በቀል  ኢኮኖሚውን ትግበራ ዕውን ማድረግ ግዴታ ነው!

አገር በቀል ኢኮኖሚን ለመተግበርና ለማጎልበት ያስችላል የተባለውን መሪ ዕቅድ የሚተገበረው በተያዘው ዓመት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ እያንዳንዱ ዘርፍ ለአገራዊ ኢኮኖሚው ያበረክታል ተብሎ የታመነበት ዕቅድ ተቀምጧል፡፡ ኢኮኖሚውን...

የዋጋ ንረት ከህልውና ማስከበር ያልተናነሰ ቦታ ሊሰጠው ይገባል

የተጠናቀቀው 2013 ዓ.ም. እንደ አገር በብርቱ የተፈተነበት ዓመት ነው፡፡ እዚህም እዚያም የሚለኮሱ ሰው ሠራሽ ፀቦች አገር ተለብልባለች ዜጎች ተጎድተዋል፡፡ ከአንድነት ይልቅ ከፋፍለህ ግዛው በሚል የሰከሩ ቡድኖች ስቃይዋን ለማባስ ብዙ የደከሙበት፣ አይሳካላቸው እንጂ ይችን አገር ለመበታተን ያሴሩት ሴራ አገርን በእጅጉ ጎድቷል፡፡

የሸማቾች መብት ተቆርቋሪዎች ማኅበር ተቋቋመ

‹‹የኢትዮጵያ ሸማቾች መብት ተቆርቋሪዎች ማኅበር›› በሚል ስያሜ የተቋቋመው ቦርድ መር አገር በቀል ድርጅት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ አቶ ቁምላቸው አበበ ለሪፖርተር እንዳስረዱት፣ በተለያየ መንገድ የንግድ እንቅስቃሴን የተመለከቱ ዘገባዎች በተለያዩ የኅትመት ደርጅቶች ሲያቀርቡ እንደቆዩ አስታውሰዋል፡፡ 

​​​​​​​መንግሥት ለትርፍ ኅዳግ ቆንጣጭ ሕግ ያውጣልን!

​​​​​​​ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የታየውን እጅግ ከፍተኛ የዋጋ ንረት ተከትሎ ገበያውን ለማረጋጋት በመንግሥት በኩል እየተሠራ ነው የሚባለው ለውጥ አምጥቷል ተብሎ አይታመንም፡፡ ለዚህም ገበያው ከመሻሻል ይልቅ ከዕለት ዕለት የዋጋ ንረቱ እየጨመረ መምጣቱ ማሳያ ነው፡፡

​​​​​​​የኢትዮጵያውያንን ዕንቢተኝነት የሚጠይቀው የዶላር ጥቁር ገበያ

​​​​​​​በኢኮኖሚው ውስጥ የሚሠሩ አሻጥሮች ለአገር አደጋ መሆናቸውን በተደጋጋሚ ስንናገር ቆይተናል፡፡ አሻጥረኞች ስለአገርና ስለሕዝብ ደንታ ቢሶች በመሆናቸው በማንኛውም ወቅት ሕገወጥ ተግባራትን ከመፈጸም አይቦዝኑም፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img