Monday, May 29, 2023

Tag: ሸማች   

​​​​​​​በየዓመቱ የሚያሻቅበው የተማሪዎች የትምህርት ክፍያ

​​​​​​​በዘንድሮው የኑሮ ውድነት የማያማርር የለም፡፡ በእርግጥም አማራሪ ነው፡፡ ገበያው ከአቅም በላይ ሆኗል፡፡ የዜጎች ገቢ ግን አልጨመረም፡፡ በተለይ በደመወዝ የሚተዳደሩና ቤት ተከራይተው የሚኖሩ ዜጎች በወቅታዊው የዋጋ ንረት ተረትተዋል፡፡

​​​​​​​ሲሚንቶን የከበበው አደገኛ አጥር ይፍረስልን!

​​​​​​​በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ ለበርካታ ዓመታት ራስ ምራት ከሆኑ ምርቶች ሲሚንቶ ይገኝበታል፡፡ ሲሚንቶ የቱንም ያህል ቢመረት ገበያው ችግር አያጣውም፡፡

ሕዝብ ያጎበጠው የዋጋ ንረት

​​​​​​​ጉዳያችን ነውና ዛሬም መነጋገሪያችን የዋጋ ንረቱን ይመለከታል፡፡ የኑሮን ክብደት እኛ በደንብ ብናውቀውም የኑሯችሁ ሸክምና ክብደት ይህንን ይመስላል በሚል በአኃዝ የተደገፈ መረጃ ሲቀርብ ድንጋጤያችን ይጨምራል፡፡

ማቆሚያው ያልታወቀለት የዋጋ ንረት

የኑሮ ውድነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል፡፡ ዘይት፣ እህል ጥራጥሬ፣ የታሸጉ እንደ ፓስታ ያሉና ሌሎችም መሠረታዊ ምግቦች ዋጋ መናር ከጀመረም ወራት ተቆጥረዋል፡፡

የማይሽር ቁስል!

መነሻውን የድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ መነሻ በማድረግ የተከሰው ሁከትና ብጥብጥ ያስከተለው ጥፋት፣ በቶሎ ባይገታ ኖሮ ሊደርስ የሚችለው አደጋ ምን ያህል ሰፊ እንደነበር የታየተበት ነው፡፡ የሟቾችና የቆሰሉ ዜጎች ብዛት በጣም አሳሳቢ ነው፡፡ ነገሩ በቁጥጥር ሥር ባይውል ኖሮ ከሚገለጸው በላይ ሕይወት ሊጠፋና ጉዳትም ሊስተናገድ ይችል ነበር፡፡ በንብረት ላይ የደረሰው ውድመትም ይህንኑ የሚያመላክት ነበር፡፡

Popular

በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው

(ክፍል አራት) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብና የመንግሥት መሪ ምሥል

በበቀለ ሹሜ በ2015 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ይመስለኛል በ‹ሸገር ካፌ›...

ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ያደረገው አዋጅ የፍትሐዊነት ጥያቄ አስነሳ

በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ በማድረግ ተቋማዊና...

ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል

ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...

Subscribe

spot_imgspot_img