Monday, May 29, 2023

Tag: ሸማች   

ወደ ዕርምጃ ካልተገባ የባሰ ጥፋት ይጠብቀናል

አገራችን የምትፈተንበት ነገሮች እየበዙ ነው፡፡ ከሰሞኑ የተመለከትነው እጅግ አስከፊ ተግባር የዜጎችን ስሜት ነክቷል፡፡ ሰዎች ስሜታቸውን በአግባቡ መግለጽ እየቻሉ ለአመፅ መጋበዝ ፈጽሞ ተቀባይነት ያለው ነገር ሊሆን አይችልም፡፡ ኃላፊነት አለባቸው የተባሉ አንዳንድ አካላትም ነገሩን በማባባስ ሲያካሂዱ የነበረው ቅስቀሳ ማን አለብኝነትን ከማሳየቱም በላይ፣ በአገር ላይ ሕግ እንደሌለ ለማሳየት የሞከሩበት ተግባር ነው ማለት ይቻላል፡፡

​​​​​​​የውርርድ ጦስ

​​​​​​​ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ሥር እየሰደደ የመጣ፣ ለአገርም ለትውልድም አሥጊ ተግባር እያገነገነ ቢመጣም፣ የአደገኝነቱን ያህል ትኩረት አላገኘም፡፡ በመዝናኛነቱና በገንዘብ ማስገኛነቱ እየተጠቀሰና እየተወደሰ ቀስ በቀስ በመስፋፋት ላይ የሚገኘው የውርርድ ጨዋታ ወይም ‹‹ቤቲንግ›› ነው፡፡ ‹‹ጨዋታ›› እያልኩ መጥራቱ ተግባሩን እንደ መደገፍ ስለሆነብኝ ‹‹ቁማር›› እያልኩ ብገልጸው እመርጣለሁ፡፡

ለመልካም ማንነት የኖቤል ሽልማት

መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም. አመሻሽ ላይ ከዱባይ ወደ አዲስ አበባ ለመጓዝ ሲሰናዱ ከነበሩ ተጓዣች መካከል አንዱ ወዳጄ ነበር፡፡ አዲስ አበባ ከደረሰና ከቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ጣጣውን ጨርሶ ቢወጣም፣ በማግሥቱ ሳገኘው የጨዋታው አጀንዳ በጉዞው መጨረሻ ሰዓታት ማለትም በዱባይ የተመለከተውን ድባብ የሚያስቃኝ ነበር፡፡

በበጎ ጅምሮቹ ይመስገን በሚነቀፉትም ይወቀስ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ ትይዩ ከሚገኘው መቀመጫው እንግዳ የሚባሉ አንዳንድ ተግባራትና ውሳኔዎችን እየተገበረና እያሳለፈ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ ሸማቾች መብትና አተገባበሩ

ሸማቾች በአንድ የኢኮኖሚ ሥርዓት ካሉ የተለያዩ ተዋናዮች ውስጥ የሚመደቡ ናቸው፡፡ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ‹‹ፍላጎት›› (Demand) በማለት የሚገልጹትን ሐሳብ ከሚወክሉት ውስጥም ይመደባሉ፡፡ ይህም ማለት ሸማቾች በንግድ ድርጅቶችም ሆነ ግለሰቦች ወደ ገበያ የሚቀርቡትን የተለያዩ ዕቃዎችና አግልግሎቶች የሚገዙ ናቸው፡፡

Popular

በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው

(ክፍል አራት) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብና የመንግሥት መሪ ምሥል

በበቀለ ሹሜ በ2015 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ይመስለኛል በ‹ሸገር ካፌ›...

ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ያደረገው አዋጅ የፍትሐዊነት ጥያቄ አስነሳ

በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ በማድረግ ተቋማዊና...

ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል

ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...

Subscribe

spot_imgspot_img