Tag: ሸገር
ገበያን እንደሚያረጋጋ የሚጠበቀው ሸገር የምግብ ዘይት
የቅባት እህሎችን በገፍ በማምረት የምትታወቀው ኢትዮጵያ ሰሊጥ ሸጣ በምታገኘው የምግብ ዘይት ትሸምታለች፡፡ በአገሪቱ ውስጥ የተለያዩ ዘይት አምራች ኩባንያዎች ቢኖሩም ያለውን ፍላጎት በአንድ አራተኛ ደረጃ እንኳን ማርካት አይችሉም፡፡ ያለባቸው ችግር የገበያውን ፍላጎት ካለማርካት በዘለለ ጥራቱን የጠበቀ ምርት ከማቅረብ አኳያም ነው፡፡
Popular
የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...
[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]
አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው?
ጠፋሁ አይደል?
ጠፋሁ ብቻ?!
ምን ላድርግ ብለሽ...
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...