Sunday, November 27, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ሹመት   

  የቀድሞ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

  ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተላከ ደብዳቤ አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በአሁኑ ስያሜው የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡ ምሥጋኑ (አምባሳደር) በቦታቸው መተካታቸውን ተሰናባቿ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ሥራ አስፈጻሚ ሕይወት ሞሲሳ (ኢንጂነር) ለሪፖርተር አረጋግጠዋል፡፡

  በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተሾሙ የዞን አመራሮች ምትክ አዳዲስ ሹመቶች ተሰጡ

  የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልልን የመሠረቱ ስድስት ዞኖች፣ በክልል ደረጃ ሹመት ባገኙና በተሰናበቱ አመራሮች ምትክ አዳዲስ ሹመቶችን እየሰጡ ነው፡፡ በዚህም መሠረት የካፋ ዞን፣ የቤንች ሸኮ ዞን፣ እንዲሁም የዳውሮ ዞኖች በሹመት ወደ ክልል በሄዱና በተሰናበቱ አመራሮች ምትክ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡

  አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በይፋ ተመሠረተ

  የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም. በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ውጤት መሠረት፣ በክልልነት ለመደራጀት የመረጡ አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳዎችን አቅፎ በይፋ ተመሠረተ፡፡

  የሶማሌ ክልል ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትን ያካተተ አዲስ ካቢኔ መሠረተ

  ላለፉት ሦስት ዓመታት በምክትል ርዕሰ መስተዳድርነት ማዕረግ ሲመሩ የቆዩትና በአዲሱ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው በተሰየሙት አቶ ሙስጠፋ መሐመድ፣ የተመሠረተው ካቢኔ፣ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) አባላት ናቸው ለተባሉ ሁለት ግለሰቦች በአመራርነት ሾመ፡፡ ኦብነግ በበኩሉ ግለሰቦቹ ፓርቲውን እንደማይወክሉ ገልጿል፡፡

  ከአዲሱ የመንግሥት አወቃቀር ምን ይጠበቃል?

  አዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ካቢኔ በስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ ዓመት አንደኛ ልዩ ስብሰባ ቀርቦ በሁለት ተቃውሞና በ12 ተዓቅቦ በአብላጫ ድምፅ ፀድቆ ወደ ሥራ ገብቷል፡፡

  Popular

  ‹‹የናይል ዓባይ መንፈስ›› በሜልቦርን

  አውስትራሊያ ስሟ ሲነሳ ቀድሞ የሚመጣው በተለይ በቀደመው ዘመን የባህር...

  ‹‹ልብሴን ለእህቴ››

  ለሰው ልጅ መኖር መሠረታዊ ፍላጎት ተብለው ከተዘረዘሩት ውስጥ ልብስ...

  የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች የምርመራ ውጤት እስከምን?

  በፍቅር አበበ የትምህርት ጥራትን፣ ውጤታማነትንና ሥነ ምግባርን ማረጋገጥ ዓላማ አድርጎ...

  ከመሬት ለአራሹ ወደ ደላላ የዞረው የመሬት ፖለቲካ

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት ለመጀመርያ ጊዜ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img