Tuesday, March 28, 2023

Tag: ሽልማት 

በኮሎምቢያ ካሊ በተደረገው በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አገሩንና ሕዝቡን ያኮራው የአትሌቲክስ ቡድን

በኮሎምቢያ ካሊ በተደረገው ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳትፎ ውጤት ላስመገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድኑ ሽልማት ተበረከተ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ...

የሴት ጋዜጠኞች ማኅበር ለአንጋፋ አባላቱና አጋዦቹ ዕውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያ ሴቶች ማኅበር (ኢትመባሴማ) ከአሜሪካ ኢምባሲ ጋር በመተባበር፣ ለማኅበሩ ህልውና አስተዋጽኦ ላበረከቱ ለአንጋፋ አባላቱና አጋዦቹ የምሥጋናና የዕውቅና መርሐ ግብር አካሄደ። ማክሰኞ ግንቦት...

የሲቪል አቪዬሽን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር በግል አየር መንገዶች ተሸለሙ

የግል አየር መንገዶች መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም. በሸራተን ሆቴል ባዘጋጁት የምስጋና ሥነ ሥርዓት፣ ኮሎኔል ወሰንየለህ በኃላፊነት ላይ በነበሩበት ወቅት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ሽልማት አበርክተውላቸዋል።

ቡና ባንክ ለገና አገር ቤት ለሚገቡ ዳያስፖራዎች አጓጊ ሽልማት ማዘጋጀቱን አስታወቀ

ቡና ባንክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባደረጉት ጥሪ መሠረት ወደ አገር ቤት ለሚገቡ ዳያስፖራዎች የያዙትን ገንዘብ በባንኮች ብቻ እንዲመነዝሩ ለማበረታታት ልዩ የባንክ አገልግሎት እንዳመቻቸና ‹‹አጓጊ›› ያለውን ለመሸለም ማቀዱን አስታወቀ፡፡

ጎምቱዎቹ የኢንሹራንስ ባለሙያዎች የዕውቅናና የክብር ኒሻን ተሸለሙ

በኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ በማገልገልና ለኢንዱስትሪው ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሁለት ጎምቱ የኢንሹራንስ ባለሙያዎች የሕይወት ዘመን አስተዋጽኦ የዕውቅናና የብር ኒሻን የክብር ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img