Friday, June 2, 2023

Tag: ሽልማት 

የግብር ከፋዮች ሽልማት ተስፋና ሥጋት

የዛሬ ሦስት ዓመት የተጀመረው የገቢዎች ሚኒስቴር የስኬታማ ግብር ከፋዮች ሽልማት ዘንድሮም ከአንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ተካሂዷል፡፡

አርሶ አደሮችን ያማከለው ሽልማት

አርሶ አደሮች መደበኛ ትምህርት ያላገኙ እንደመሆናቸው፣ የቁጠባን አስፈላጊነትን በሚገባ ባለመረዳታቸው ከድህነት አዙሪት ሳይወጡ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮ በመግፋት ላይ ይገኛሉ፡፡ አዝመራ ሰምሮላቸው ያገኙትን ምርት ለገበያ በማቅረብ ተጠቃሚ እንዳይሆኑ ብዙ ፈተና እንደተጋረጠባቸውና ዘመናዊ ግብርና

ፓራሊምፒያኗ ትዕግሥት ገዛኸኝ 2.8 ሚሊዮን ብር ተሸለመች

በኢትዮጵያ ፓራሊምፒክ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በቶኪዮ 2020 ፓራሊምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ያጠለቀችው ትዕግሥት ገዛኸኝ 2.8 ሚሊዮን ብር ተሸለመች፡፡

ሽልማት የጎረፉለት የኦሊምፒከ አትሌቲክስ ቡድን

በተለያዩ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ሻምፒዮናዎች ላይ የሚካፈሉ አትሌቶችን ባስመዘገቡት ውጤት መሠረት መሸለም ከተጀመረ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ እ.ኤ.አ 1960 የሮም ኦሊምፒክ ጨዋታ ጀምሮ፣ በተለያዩ ሻምፒዮናዎች ላይ ተሳትፎ የሚመጣን ብሔራዊ ቡድን እንደ ቡድኑ ውጤት ሽልማት ይበረከትለታል፡፡

አፍሪካ ፋይናንስ ኢንተርናሽናል ብሔራዊ ባንክን ከአፍሪካ ብልጫ ያለው ብሎ ሸለመ

አፍሪካ ፋይናንስ ኢንተርናሽናል የተባለው ዓለም አቀፍ ተቋም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር)ን የአፍሪካ ምርጥ የማዕከላዊ ባንክ ገዥ በማለት ሲሰይም፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ደግሞ ምርጥ የአፍሪካ 2021 ምርጥ ማዕከላዊ ባንክ በማለት ሸለመ፡፡

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img