Tag: ሽልማት
ውዝግብ የፈጠረው የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ሽልማት
በኢትዮጵያ የሚገኙ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን በመዘከርና አበረታች ሽልማቶችን በመስጠት ቀዳሚ ከሆኑት ውስጥ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሽልማት ድርጅት አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡
አገር አቀፍ የባህልና ጥበባት ሙያተኞች ዕውቅናና ሽልማት ሊካሄድ ነው
ሰኔ 29 ቀን 2013 ዓ.ም. ለሚካሄደው አገር አቀፍ የባህልና ጥበባት ሙያተኞች ዕውቅናና ሽልማት ላይ የሚሳተፉ የዕጩዎች ምልመላና የመረጣ የጥቆማ ማቅረቢያ ቅጽ መርሐ ግብር መጀመሩንም ገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ ባንኮች ያልተካተቱበት የአፍሪካ ባንኮች የዓመቱ ሽልማት ዕጩዎች ይፋ ሆኑ
የዝግጅቱ ባለቤት አፍሪካን ባንከርስ ሜጋዚን እንዳስታወቀው፣ የዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ባንክ፣ የፋይናንስ አገልግሎት ዘመናዊነት፣ የፋይናንስ አካታችነት፣ የዓመቱ አስተማማኝ ባንክ፣ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የዓመቱ ባንክ፣ በኮሮና ወረርሽኝ ወቅት የተሻለ ድጋፍ ያደረገ ባንክና የመሳሰሉት በመሥፈርትነት ቀርበዋል፡፡
ዋሊያዎቹ ስድስት ሚሊዮን ብር ሊሸለሙ ነው
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሚቀጥለው ዓመት በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ስድስት ሚሊዮን ብር አበረከተ፡፡
በእግር ኳሱ የታየው የብርሃን ብልጭታ
እግር ኳስ እንደ ሙዚቃ ሁሉ ዓለምን ከጫፍ ጫፍ ማግባባትና ማነቃቃት ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ፖለቲካዊ ዕይታ አልያም መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ሳይገድበው ሁሉንም ሰብዓዊ ፍጡር በአንድ ቋንቋ ማግባባት የሚችል መግነጢሳዊ ኃይል ያለው እንዳለው ይወሳል፡፡
Popular
በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው
(ክፍል አራት)
በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ)
ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...
ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል
ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...