Thursday, June 13, 2024

Tag: ቀረጥ

ከውጭ በሚገቡ የተወሰኑ ምርቶች ላይ የጉምሩክ ቀረጥ ማሻሻያ ተደረገ

የገንዘብ ሚኒስቴር ከዓመት በፊት በሥራ ላይ የዋለውን የጉምሩክ ታሪፍ ማሻሻያ መሠረት በማድረግ፣ በአገር ውስጥ የሚገኙ አምራቾችንና ገጣጣሚዎችን ተወዳዳሪ ያደርጋሉ ተብለው በተወሰኑ ምርቶች ላይ የጉምሩክ...

የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ከቀረጥ ነፃ እንዲገባ ገንዘብ ሚኒስቴር ፈቀደ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጀት ይዞ በመግዛት በሥሩ ለሚተዳደሩ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች፣ የሴቶች ንፅናህ መጠበቂያ (ሞዴስ) ለማቅረብ ማቀዱንና ለዚህም የገንዘብ ሚኒስቴር ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገባ...

የአየር መንገድ ተጓዦች በሻንጣ የሚያስገቡትን የልብስና የጫማ ብዛት የሚገድብ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ

ከቀረጥ ነፃ ይገቡ የነበሩ ዕቃዎች 87 በመቶ እንዲቀንሱ ተደርጓል መንገደኞች ከቀረጥ ነፃ ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቧቸው የግል መገልገያ የሆኑ ልብስና ጫማዎች ‹‹ለአንድ ቤተሰብ ከሚያስፈልገው›› እንዳይበልጡ...

የአማራ ክልል የጫት ፍጆታን ለመግታት በኪሎ የሚታሰብ ቀረጥ ጣለ

የአማራ ክልል ‹‹በፍጥነት እያደገ ያለውን የጫፍ ፍጆታ›› ለመግታት ያግዛል ያለውን ቀረጥ፣ ወደ ገበያ በሚቀርብና በሚጓጓዝ የጫት ምርት ላይ ጣለ፡፡ የክልሉ የገንዘብ ቢሮ አውጥቶት፣ ካለፈው ሳምንት...

አዲስ የተጣለው የማኅበራዊ ልማት ቀረጥ የፈጠረው የዋጋ ንረት ሥጋትና ቀረጡ የተፈለገበት አመክንዮ

የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቅዳሜ ነሐሴ 6 ቀን 2014 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ አዲስ ቀረጥ ለመጣል የቀረበለትን ረቂቅ ደንብ በማፅደቅ ተፈጻሚ እንዲሆን ወስኗል። እንዲጣል የተወሰነው...

Popular

የመንግሥት የ2017 ዓ.ም በጀትና የሚነሱ ጥያቄዎች

የ2017 ዓመት የመንግሥት ረቂቅ በጀት ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ለሚኒስትሮች...

ከፖለቲካ አባልነትና ከባንክ ድርሻ ነፃ የሆኑ ቦርድ ዳይሬክተሮችን ያካተተው ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጃቸው ረቂቅ አዋጅና መመርያዎች

የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማትን የተመለከቱት ድንጋጌዎችንና የባንክ ማቋቋሚያ...

የልምድ ልውውጥ!

እነሆ መንገድ ከቦሌ ሜክሲኮ። አንዱ እኮ ነው፣ ‹‹እንደ ሰሞኑ...

የ‹‹ክብር ዶክትሬት›› ዲግሪ ጉዳይ

በንጉሥ ወዳጅነው ‹‹የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ግልጽ የሆነ መመርያ እስኪወጣ ድረስ...

Subscribe

spot_imgspot_img