Tag: ቃጠሎ
በሱሉልታ ከተማ ሁለት ፋብሪካዎች የእሳት ቃጠሎ ደረሰባቸው
በኦሮሚያ ልዩ ዞን ሱሉልታ ከተማ መጋቢት 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡15 ሰዓት አካባቢ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ አንድ የሻማና የሳሙና ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ ሲወድም፣ አንድ የዘይት ፋብሪካ በከፊል ቃጠሎ ደረሰበት፡፡
የወዳጆ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ንብረት የሆነው አቢሲኒያ የሻማና ሳሙና ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ በቃጠሎ የወደመ ቢሆንም፣ የንብረቱን ግምት ለማወቅ አልተቻለም፡፡
የደብረ ማርቆስ ማረሚያ ቤት ተቃጠለ
በአማራ ክልል የምሥራቅ ጎጃም ርዕሰ ከተማ ደብረ ማርቆስ ማረሚያ ቤትን እስረኞች ማክሰኞ ሐምሌ 17 ቀን 2010 ዓ.ም. ማቃጠላቸው ተገለጸ፡፡
በማረሚያ ቤቱ ውስጥ የሚገኙ ከ1,200 በላይ የሚሆኑ ፍርደኞች፣ ተከሳሾችና ተጠርጣሪዎች መሀል ማረሚያ ቤቱን ያቃጠሉት፣ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የምሕረት አዋጁን በሚመለከት ሐምሌ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. ያስተላለፈውን ማብራሪያ በቴሌቪዥን ካዩ በኋላ እንደሆነ ታውቋል፡፡
በሻሸመኔ ማረሚያ ቤት በተነሳ ቃጠሎ የሰው ሕይወት አለፈ
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የምዕራብ አርሲ ዞን ማረሚያ ቤት ዓርብ የካቲት 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ከጠዋቱ አንድ ሰዓት አካባቢ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ፣ የአንድ ታራሚ ሕይወት ሲያልፍ በሦስት ታራሚዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡
Popular
[ክቡር ሚኒስትሩ ወደ ቢሯቸው እንደገቡ የፖለቲካ አማካሪያቸው ስለ ሰሜኑ ግጭት የሰላም ስምምነት አተገባበር ማብራሪያ ለመጠየቅ ገባ]
ክቡር ሚኒስትር ጥሰውታል?
እንዴ? እስኪ ተረጋጋ ምንድነው? መጀመርያ ሰላምታ አይቀድምም?
ይቅርታ...
ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ ቀጥሎ የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት አቅም ግንባታ እንቅስቃሴ
በኢትዮጵያ የተቋማት ግንባታ ታሪክ ረዥም ዘመናትን ማስቆጠሩ የሚነገርለት መከላከያ...