Sunday, April 14, 2024

Tag: ቅርስ

ዓመቱን በዓለም ደረጃ የሚያከርመው የሉሲ ግኝት የወርቅ ኢዮቤልዩ

2024 ‹‹የሉሲ ዓመት›› ተብሎ ተሰይሟል በሳይንሳዊ ስሟ ‹አውስትራሎፒቲከስ አፋራንሲስ› በመባል የምትታወቀውና የ3.2 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያላት የሉሲ ቅሬተ አካል የተገኘበት 50ኛ ዓመት ዓመቱን ሙሉ እንደሚከበር...

የመንበረ ፀባዖት ሙዚየም

ጥቂት የማይባሉ የምዕራባውያን አገሮች ሙዚየሞች በቅኝ ግዛትነት ከያዟቸው አገሮች በተዘረፉ ቅርሶች የታጨቁ ናቸው፡፡ በ19ኛው ምዕት ዓመት በመቅደላ ጦርነት በእንግሊዞች የተዘረፉና በሙዚየሞቻቸው የሚገኙ የኢትዮጵያ ቅርሶችne...

በአፍሪካ ውስጥ የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ቦታዎች በጣም ጥቂት የሆኑት ለምንድን ነው?

በአፍሪካ የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ቦታዎች ሃቻምና ከዘጠኝ በመቶ በታች ይገኙ የነበረ ሲሆን፣ ዘንድሮ ግን ባለፈው መስከረም የኢትዮጵያ ሁለት ቅርሶችን ጨምሮ ከአፍሪካ ሰባት ቅርሶች በመመዝገባቸው...

እየከሰሙ ያሉት የአዲስ አበባ ታሪካዊና ነባር ሕንፃዎች

‹‹ገብረ ወልድ ተቀናጣ ወደ ሰማይ ፎቅ አወጣ›› የሚለው ዘመን ተሻጋሪ መንቶ ግጥም በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመርያው ባለ አምስት ፎቅ እንደሆነ ለሚነገርለት ሕንፃ የተገጠመ ነበር፡፡ ከአራዳ ጊዮርጊስ...

የባህር ማዶ ሙዚየሞች የኢትዮጵያን ታሪካዊ ቅርሶች የሚመልሱት መቼ ነው?

በተለያዩ ጊዜያትና በተለያዩ ምክንያቶች የአገራችን ቅርሶች ከአገር ወጥተዋል፡፡ ከእነዚህ ከወጡት ቅርሶች አብዛኛውን ቁጥር የሚይዙት በ1860 ዓ.ም. በመቅደላ ጦርነት ወቅት በእንግሊዞች የተዘረፉት ናቸው፡፡ ንጉሠ ነገሥት...

Popular

የኢትዮጵያ ከአጎአ የገበያ ዕድል መታገድ በኢንዱስትሪዎች ላይ ያስከተለው ጉዳት

የአሜሪካ መንግሥት እ.ኤ.አ. በ2000 መገባደጃ ላይ ያፀደቀው የአፍሪካ ዕድገትና...

የአብዮቱ ያልተዘጉ ዶሴዎች

‹ዳኛው ማነው› ሒሳዊ ንባብ - ሐሳብና ምክንያታዊነት በዚያ ትውልድ...

Subscribe

spot_imgspot_img