Friday, January 27, 2023

Tag: ቅዱስ ጊዮርጊስ

ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ከባለቤትነት ሰነድ ማረጋገጫ ባለፈ ድጋፍ ይደረግላቸዋል

በኢትዮጵያ እግር ኳስም ሆነ በሌሎች ስፖርቶች የመንግሥት በጀትና ድጎማ ካላገኙ የማይላወሱ፣ በጀት ያቆመ ጊዜ የሚፈርሱ ክለቦች ለመኖራቸው በርካታ ማሳያዎችን መመልከት ይቻላል፡፡ በመንግሥት ድጎማና ፋይናንስ እየተንቀሳቀሱም ተገቢውን ውጤት ማምጣት ቀርቶ ተፎካካሪነታቸውን እንኳ አስጠብቀው መቆየት የተሳናቸው በርካታ ናቸው፡፡

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰርቢያዊውን ሲርዳን ዚቮጅሆቭ አሠልጣኝ አድርጎ ሾመ

በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ28ኛው ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር ጀምሮ ራሱን አግልሎ የቆየው አንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት የውጪ አሠልጣኝ ቅጥር መፈጸሙን አስታወቀ፡፡ ክለቡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽ በቅርቡ ከክለቦች ጋር በመነጋገር የተጨዋቾችን የክፍያ ጣሪያ የወሰነበት አግባብ ተገቢ አለመሆኑን በመግለጽ አቋሙን ገልጿል፡፡

የቅዱስ ጊዮርጊስና የፌዴሬሽኑ ፍጥጫ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2011 ዓ.ም መርሐ ግብር ሊጠናቀቅ አንድ የጨዋታ ፕሮግራም ብቻ በቀረበት በአሁኑ ወቅት አንጋፋው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ‹‹ጥያቄዎቼ ተገቢውን ምላሽ አላገኙም›› በሚል ከሁለት አሠርታት በላይ ተሳትፎ ሲያደርግ ከቆየበት የፕሪሚየር ሊግ ራሱን ያገለለ መሆኑን አስታውቋል፡፡

የቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሠልጣኝ መልቀቂያ አስገቡ

ከተመሠረተ ከሁለት አሠርታት በላይ እንዳስቆጠረ በሚነገርለት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14 ጊዜ ዋንጫ በማንሳት አንጋፋው የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በብቸኝነት ይጠቀሳል፡፡

Popular

አቶ እየሱስወርቅ ዛፉ ከህብረት ባንክ ቦርድ አባልነት ለቀቁ

አንጋፋው የፋይናንስ ባለሙያ አቶ እየሱስወርቅ ዛፉ ከህብረት ባንክ ቦርድ...

አቶ በረከት ስምኦን ከእስር ተፈቱ

ከአራት ዓመታት በፊት በተከሰሱበት በከባድሙስና ወንጀል ስድስት ዓመታት ተፈርዶባቸው...

[ክቡር ሚኒስትሩ ወደ ቢሯቸው እንደገቡ የፖለቲካ አማካሪያቸው ስለ ሰሜኑ ግጭት የሰላም ስምምነት አተገባበር ማብራሪያ ለመጠየቅ ገባ]

ክቡር ሚኒስትር ጥሰውታል? እንዴ? እስኪ ተረጋጋ ምንድነው? መጀመርያ ሰላምታ አይቀድምም? ይቅርታ...

ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ ቀጥሎ የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት  አቅም ግንባታ እንቅስቃሴ

በኢትዮጵያ የተቋማት ግንባታ ታሪክ ረዥም ዘመናትን ማስቆጠሩ የሚነገርለት መከላከያ...

Subscribe

spot_imgspot_img