Tag: በቆሎ
በቆሎ ወደ ውጭ ኤክስፖርት እንዲደረግ የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው
በተያዘው የ2009/2010 ምርት ዘመን ትርፍ በቆሎ በመመረቱ፣ ወደ ውጭ ኤክስፖርት ለማድረግ የመንግሥት ፈቃድ እየተጠበቀ መሆኑን መረጃዎች አመለከቱ፡፡በ2008/2009 ዓ.ም. በተወሰነ ደረጃ ትርፍ በቆሎ ተገኝቶ ስለነበር 620 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ወደ ጎረቤት ኬንያ መላኩ ይታወቃል፡፡
የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትሩ ኢያሱ አብርሃ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በተያዘው ምርት ዘመን በርካታ በቆሎ በመመረቱ ለመንግሥት ውሳኔ አቅርበዋል፡፡
Popular
በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ
በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...
[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]
ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው?
ምነው?
ምክር ቤቱም ሆነ...