Tag: በዓል
በዓላት ከውጥረት ተላቀው የአገር ሰላምና ልማት ተስፋ ይሁኑ!
በአራቱም ማዕዘናት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዓላትን ሲያከብሩ ከምንም ነገር በላይ የሚያስቀድሙት የአገር ሰላም ነው፡፡ አገር ሰላም ስትሆን በዓላት ይደምቃሉ፡፡ አገር ሰላሟ ሲቃወስ በዓላትም ይደበዝዛሉ፡፡ በኢትዮጵያ...
ኢትዮጵያ በአዲሱ ዓመት የነፃነትና የእኩልነት አገር ትሁን!
ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መልካም አዲስ ዓመት እንመኛለን፡፡ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የመልካም ነገሮች ጅማሮና በተስፋ የተሞላ እንዲሆንም ምኞታችንን እንገልጻለን፡፡ አዲሱ ዓመት በብሩህ ተስፋ እንዲጀመር ኢትዮጵያውያን...
በአዲሱ ዓመት የኢትዮጵያ ችግሮች መላ ይፈለግላቸው!
አዲሱ ዓመት ሊጀመር በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተዋል፡፡ በአዲስ ዓመት መልካሙን መመኘት ብቻ ሳይሆን፣ በዕቅድ ላይ የተመሠረቱ ተግባራትን ለማከናወን ቆራጥ መሆን ያስፈልጋል፡፡ ከግለሰብ ጀምሮ እስከ...
በዓላት የዋጋ ግሽበትን ስለሚያባብሱ ቁጥጥር እንዲደረግ ተጠየቀ
በዓላት የዋጋ ግሽበት ከሚባባስባቸው ወቅቶች ዋናዎቹ በመሆናቸው፣ መንግሥት የግብይት ሰንሰለቶቹን ከማሳጠር አንስቶ የገበያ ቁጥጥር እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡
የዋጋ ግሽበት ብዙ ጊዜ ከሚባባስባቸው አንዱና ዋናው ምክንያት በዓላት...
ትውፊታዊው የዘመን መለወጫ በሲዳማ
ሲዳማዎች ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣውን ብሂል ከባህል የተዛመደበትን በጨረቃና ከዋክብት ቀመር ላይ የተመሠረተውና ‹‹ፊቼ ጫምባላላ›› በመባል የሚታወቀው የዘመን መለወጫ በዓላቸውን ሚያዝያ 20 እና...
Popular