Monday, December 4, 2023

Tag: በጀት

መንግሥት በፓርላማ የሚያፀድቀውን በጀት መልቀቁን እንዲያረጋግጥ ተጠየቀ

የፌዴራል መንግሥት ለተቋማት የሚመድበውና ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚደለድለው በጀት ወረቀት ላይ ከሚታይ ቁጥር ባለፈ፣ ለታለመለት ዓላማ የሚውል ጥሬ ገንዘብ ወቅቱን ጠብቆ መልቀቁን እንዲያረጋግጥ በፓርላማ አባላት...

የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት በተፎካካሪ ፓርቲ መመራት ለኦዲት ሥራ ዕገዛ አድርጓል ተባለ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በተፎካካሪ ፓርቲ መመራቱ፣ ለኦዲት ሥራ ዕገዛ ማድረጉን የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ዋና...

ለመጪው ዓመት ለመንገድ ፕሮጀክቶች የተመደበው በጀት የፍትሐዊነት ጥያቄ ተነሳበት

የፌዴራል መንግሥት ለ2016 ዓ.ም. ባቀረበው የ801.6 ቢሊዮን ብር ረቂቅ በጀት፣ ለመንገድ ፕሮጀክቶች የተመደበው በጀት የፍትሐዊነት ጥያቄ ተነሳበት፡፡ በረቂቅ በጀቱ እንደተመለከተው ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የተመደበው 68.4...

ክልሎች ደመወዝ መክፈል እየተቸገሩ ለ2016 የተያዘላቸው የድጎማ በጀት ጭማሪ አለማሳየቱ ጥያቄ አስነሳ

ክልሎች ደመወዝ መክፈል እየተቸገሩ ባሉበት ሁኔታ ውስጥ ለ2016 በጀት ዓመት የተፈቀደላቸው የበጀት ድጎማ፣ እየተገባደደ ባለው የዘንድሮው በጀት ዓመት ካገኙት ድጎማ ጭማሪ ሳይደረግበት ባለበት እንዲቀጥል...

ለሰው ተኮር ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ይሰጥ!

አገር የምትለማውና የምታድገው ሕዝብና መንግሥት እየተናበቡ ሲሠሩ እንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ሕዝብና መንግሥት ሲናበቡ የሚታቀዱ የልማት ፕሮጀክቶች ሰው ተኮር ስለሚሆኑ፣ ከአለመግባባት ይልቅ በጋራ ለውጤታማነታቸው...

Popular

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...

በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!

ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img