Saturday, March 2, 2024

Tag: በጀት

የመንግሥት በጀት ቅነሳ ተፅዕኖዎች

በኢትዮጵያ ለረዥም ዓመታት መንግሥት ከመጠን በላይ ያሰፋውን ወጪ እንዲቆጥብ በዘርፉ ባለሙያዎች በተደጋጋሚ ምክረ ሐሳብ ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ ለብዙ ተከታታይ ዓመታት ከፍተኛ ጭማሪ የታየበት በጀት ስትመድብ...

ለወልቃይት አካባቢ በጀት እንዲለቀቅ ጥያቄ ቀረበ

የአማራና የትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ የሚያነሱበት ለወልቃይት አካባቢ በጀት እንዲለቀቅ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄ አቀረቡ፡፡ አባላቱ ጥያቄውን ያነሱት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ፣...

ለመጪው ዓመት በቀረበው በጀት ለካፒታል ወጪ የተመደበው ገንዘብ ማነስ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ

ከቀረበው አጠቃላይ በጀት 159 ቢሊዮን ብር ለብድር የሚከፈል ነው በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቆ ለፓርላማው በተመራው የ2016 ዓ.ም. በጀት፣ ለካፒታል ወጪዎች የተመደበው ገንዘብ ማነስ በፓርላማው ከፍተኛ...

የመጪው ዓመት አገራዊ በጀት ሁለት በመቶ አድጎ ለፓርላማ ተመራ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 ዓ.ም. በጀት እየተጠናቀቀ ካለው በጀት ዓመት አንፃር በሁለት በመቶ ብቻ በማሳደግ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራው፡፡ ማክሰኞ ግንቦት 29 ቀን 2015...

የመንግሥት ተደራራቢ የገቢ ምንጭ የማስፋት ዕርምጃና የዜጎች ፈተና

ከሁለት ዓመታት በላይ በጦርነት ውስጥ ባሳለፈችው፣ ውስጣዊ የግጭት መካረሮችና የእርስ በርስ ትንኮሳዎች እስካሁን ተዳፍነው ባሉባት ኢትዮጵያ፣ በተለይ ኢኮኖሚዋን ከጦርነት የዞረ ድምር ለማውጣትና የተለጠጠውን የበጀት...

Popular

በኦሮሚያ የሚፈጸሙ ግድያዎችና የተጠያቂነት መጥፋት

የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ቢሾፍቱ አቅራቢያ በሚገኘው የዝቋላ...

የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ከሚያስፈልገው ካፒታል ውስጥ 90 በመቶውን ሰበሰበ

እስካሁን 15 ባንኮች የመዋዕለ ንዋይ ገበያው ባለድርሻ ሆነዋል የኢትዮጵያ መዋዕለ...

አዲሱ የንብ ባንክ ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ማቀዱ ተሰማ

አዲሱ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር...

የጋራ ድላችን!

ከፒያሳ ወደ ቄራ ልንጓዝ ነው። ለበርካታ ደቂቃዎች ሠልፍ ይዘን...

Subscribe

spot_imgspot_img