Tag: በጎ አድራጎት
ተስፋ የሰነቀው የጎዳና ሕይወት ማግሥት
እዚህም እዚያም እያሉ ከልጆቻቸው ጋር ሲቦርቁና ደስታቸውን ሲገልጹ ይታያል፡፡ በተለይም በፊት ከነበሩበት የጎዳና ሕይወት ወጥተው ለወደፊት ሕይወታቸው ተስፋ መሰነቃቸው ደስታቸውን እጥፍ ድርብ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
‹‹ገመና ከታቹ››
ዕድሜያቸው ወደ 40 እንደሚጠጋ ይናገራሉ፡፡ አዲስ የተገነባላቸውን መኖሪያ ቤት ግድግዳ በአንድ እጃቸው እያሻሹ አንድ እጃቸውን ደግሞ ወደ ፈጣሪያቸው ዘርግተው ‹‹አሁንማ ገመናዬ ተከተተ›› አሉ፡፡ ወ/ሮ አሰለፈች ነጋሽ ከ25 ዓመታት በላይ ያሳለፉትን አኗኗር አስታወሱ፡፡
‹‹የድሆች ጀምበር›› – እሜቴ ጀምበር ተፈራ ሲታወሱ
‹‹ይህ ዓይነቱን በጎ ተግባር ለማከናወን እንድነሳሳ ያደረገኝ እናቴ ለድሆች የነበራት ቀና አስተሳሰብ ነው፡፡ እቴጌ መነን ትምህርት ቤት በተመላላሽነት በምማርበት ወቅት የአያታችን እንጨት ፈላጭ የነበረና ከጊዜ በኋላ ለዓይነ ሥውርነት የተዳረገ ‹አቡሌ› የተባለ ሰው ነበር፡፡
ሙዳይ የበጎ አድራጎት ማኅበር ቦታውን እንዲለቅ በመጠየቁ መቸገሩን አስታወቀ
ሙዳይ የበጎ አድራጎት ማኅበር (ሙዳይ) በመንግሥት በኩል ተገቢውን ትኩረት ባለማግኘቱና ቋሚ የቦታ ይዞታ ባለመኖሩ ምክንያት ትልቁ ችግር ውስጥ መግባቱን አስታወቀ፡፡
መቄዶኒያ በባህር ዳር መጠለያ ሊገነባ ነው
መቄዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በባህር ዳር ከተማ ለሚገነባው መጠለያ አሥር ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ በስጦታ ማግኘቱ ተገለጸ፡፡ የመሬት ካርታውንም ከአማራ ክልል ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደበበ (ዶ/ር) እጅ ተረክቧል፡፡ ማዕከሉ ከ3000 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች መጠለያ እንደሚሆን ተነግሯል፡፡
Popular
መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...
በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?
በያሲን ባህሩ
አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...