Tag: ቡናና ሻይ ባለሥልጣን
በሐምሌ ወር ከቡና ኤክስፖርት ግብይት 90 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን በበጀት ዓመቱ የመጀመርያ ወር ከሚደረገው የውጭ ቡና ግብይት፣ 21 ሺሕ ቶን ቡና ለገበያ በማቅረብ 90 ሚለዮን ዶላር ለማግኘት ማቀዱን አስታወቀ፡፡
ለአገር ውስጥ ፍጆታ የሚውል ቡና እጥረት ማጋጠሙ ተነገረ
ለአገር ውስጥ ፍጆታ የሚውለውና በተለምዶ በተረፈ ምርት ደረጃ (Under Grade) የሚመደበውን ቡና በበቂ ሁኔታ ባለማግኘቱ፣ አባል ድርጅቶቹ መቸገራቸውን የኢትዮጵያ ቡና ቆይዎችና የተቆላ ቡና ላኪዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡
ቡናና ሻይ ባለሥልጣን በአንድ ወር የቡና ኤክስፖርት ከ130 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማግኘቱን አስታወቀ
ኢትዮጵያ በግንቦት ወር 2013 ዓ.ም. ወደ ውጭ አገሮች ከላከችው 32,669 ቶን የቡና ምርት፣ 130.52 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር መገኘቱ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ገለጸ፡፡
በሚያዝያ ወር ከቡና ኤክስፖርት 111 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ዕቅድ ተይዟል
ኢትዮጵያ በመጋቢት 2013 ዓ.ም. ካገኘችው 107 ሚሊዮን ዶላር የቡና ኤክስፖርት ገቢ በበለጠ፣ በሚያዝያ ወር 111 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት እየተሠራ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ ከሚመረተው ቡና 66 በመቶ ያህሉ ለዓለም ገበያ መቅረብ እንዳልቻለ ተጠቆመ
በኢትዮጵያ ከሚመረተው ቡና ከ66 በመቶ በላይ የሚሆነው በጥራት ጉድለት ምክንያት፣ ለዓለም አቀፍ ገበያ መቅረብ እንደማይችል የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ።
Popular
በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው
(ክፍል አራት)
በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ)
ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...
ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል
ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...