Wednesday, June 12, 2024

Tag: ቡና ባንክ

ቡና ባንክ 937 ሚሊዮን ብር ማትረፉንና የተበላሸ የብድር መጠኑን በግማሽ መቀነሱን አስታወቀ

በተጠናቀቀው የ2013 የሒሳብ ዓመት የትርፍ ምጣኔያቸውን በከፍተኛ ደረጃ ካሳደጉ ጥቂት ባንኮች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰው ቡና ባንክ ዓመታዊ ትርፉን በ61 በመቶ በማሳደግ ከታክስ በፊት ከ937 ሚሊዮን ብር በላይ ሲያተርፍ፣ የተበላሸ የብድር መጠኑንም በግማሽ መቀነሱን አስታወቀ፡፡

ቡና ባንክ ለመምህራንና ለጤና ባለሙያዎች ያዘጋጀው መርሐ ግብር

መምህራንንና የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ በትምህርት ዘርፍ ላይ የተሰማሩትን ይደግፋል የተባለ አዲስ የቁጠባ ሽልማት መርሐ ግብር መጀመሩን ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አስታወቀ፡፡

ለፀሐይ ሪል ስቴትና ለነዋሪዎቹ ማኅበር በተሰጠ ብድር ዙሪያ ከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ ተጀመረ

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ለፀሐይ ሪል ስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርና ለፀሐይ ሪል ስቴት የጋራ ሕንፃ ባለቤቶች ማኅበር በሰጠው ብድር ዙሪያ፣ ከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ ተጀመረ፡፡

ፀሐይ ሪል ስቴት ያስገነባቸው አፓርትመንቶች ለሐራጅ ሽያጭ ቀረቡ

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ውስጥ ወደ አያት በሚያስሄደው መንገድ ከሲኤምሲ አደባባይ በስተግራ የሚገኙት ፀሐይ ሪል ስቴት ያስገነባቸው አፓርትመንቶች፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲሸጡ ሐራጅ ወጣባቸው፡፡

ባንኮች የወለድ ቅናሽ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል 

በኮሮና ወረርሽኝ ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸው የቢዝነስ ዘርፎች ሦስት ባንኮች ለተበዳሪዎቻቸው የወለድ ቅናሽን ጨምሮ ሌሎች የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያዎች ማድረጋቸውን አስታውቀዋል፡፡

Popular

የመንግሥት የ2017 ዓ.ም በጀትና የሚነሱ ጥያቄዎች

የ2017 ዓመት የመንግሥት ረቂቅ በጀት ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ለሚኒስትሮች...

ከፖለቲካ አባልነትና ከባንክ ድርሻ ነፃ የሆኑ ቦርድ ዳይሬክተሮችን ያካተተው ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጃቸው ረቂቅ አዋጅና መመርያዎች

የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማትን የተመለከቱት ድንጋጌዎችንና የባንክ ማቋቋሚያ...

የልምድ ልውውጥ!

እነሆ መንገድ ከቦሌ ሜክሲኮ። አንዱ እኮ ነው፣ ‹‹እንደ ሰሞኑ...

የ‹‹ክብር ዶክትሬት›› ዲግሪ ጉዳይ

በንጉሥ ወዳጅነው ‹‹የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ግልጽ የሆነ መመርያ እስኪወጣ ድረስ...

Subscribe

spot_imgspot_img