Saturday, December 9, 2023

Tag: ቡና

ለውጭ ገበያ ሳይላክ ለቀረ ቡና ላኪዎች ታክስ እስከ ወለዱ እንዲከፍሉ ተወሰነ

ገቢ ሰብሳቢ ተቋማት ቡና ላኪዎች የሚያቀርቧቸውን ሰነዶች መርምረው ወደ ውጭ ሳይላክ የቀረ ቡና መኖሩን ካረጋገጡ፣ ሊከፈል የሚገባውን የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ገዥው ወይም ላኪው ከእነ...

ቡና በማከማቸት ለውጭ ገበያ ያላቀረቡ ላኪዎች መጋዘን እየታሸገ ነው

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ገበያ አፈላልገው ኮንትራት ሳይዋዋሉ ቡና ያከማቹ ላኪዎችን መጋዘኖች ማሸግ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የቡና ላኪዎች ምንም ዓይነት አገልግሎት እንዳያገኙ ተደርጎ፣ ቡናውን በገቡት ኮንትራት...

የፋይናንስና የፀጥታ ችግር የኅብረት ሥራ ማኅበራትን የውጭ ግብይት ድርሻ ዝቅ ማድረጋቸው ተገለጸ

በምርት መሰብሰቢያ ወቅት በቂ የፋይናንስ ድጋፍ አለመገኘትን ጨምሮ የኤክስፖርት ምርት በሚመረትባቸው አካባቢዎች ያጋጠመው የፀጥታ ችግር፣ የኅብረት ሥራ ማኅበራት የውጭ ግብይት ድርሻ አፈጻጸምን ዝቅ ማድረጋቸው...

ቡና ላኪዎች የኮንቴይነር እጥረት እንደገጠማቸው ተጠቆመ

ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎች በማነሳቸው የቡና ላኪዎች፣ ከሌላው ጊዜ በተለየ የኮንቴይነር እጥረት እየገጠማቸው እንደሆነ ታወቀ፡፡ በኮቪድ-19 ወረርሽኝን ወቅት በተወሰነ ደረጃ ቡና ላኪዎች የኮንቴይነር እጥረት...

ከቡና ቀጥሎ ሁለተኛው የውጭ ምንዛሪ ገቢ ምንጭ የሆነው የሆርቲካልቸር ዘርፍ ምን ድጋፍ ይሻል?

የአበባ አትክልትና ፍራፍሬ ዘርፍ ከሌሎች የወጪ ንግድ ዘርፎች በተለየ ከዕቅድ በላይ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት አገሪቱን ይጠቅማል ተብለው ከተለዩ ዘርፎች ተጠቃሹ ነው፡፡ አገሪቱ ሥርዓት ባለው መንገድ...

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img