Saturday, December 9, 2023

Tag: ቢራ

የዥማር ባለአክሲዮኖች የዘቢዳር አክሲዮኖችን ሽያጭ በመቃወም ለመንግሥት ቅሬታ አቀረቡ

የዘቢዳር ቢራ አክሲዮን ማኅበር 40 በመቶ ባለድርሻ የሆነው የዥማር ሁለገብ አክሲዮን ማኅበር አክሲዮኖችን ለቢጂአይ (ካስቴል ግሩፕ) ለመሸጥ የተላለፈው ውሳኔ እንዲጣራ ጥያቄ መቅረቡ ተሰማ፡፡

ትውልድ ይቅደም ከሳንቲም!

ብዙ ትችቶችን ስላስተናገደው የቢራ ማስታወቂያ ባለፈው ሳምንት በዚሁ ዓምድ ሥር አንድ ጽሑፍ ቀርቦ ነበር፡፡ በዚህ ሳምንት አጋማሽ ደግሞ የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን ማስታወቂያውን ስለማገዱ ተሰምቷል፡፡

ማስታወቂያና መልዕክቱ አራንባና ቆቦ

ለወራት የአገራችን ሚዲያዎችን የአየር ሰዓት ያጣበበ ማስታወቂያ፣ የብዙዎችን ትኩረት ስቦ ቆይቷል፡፡ ማስታወቂያው ከሚዲያ ባሻገር፣ የተለያዩ የማስታወቂያ መንገዶችን በመጠቀም ፍዳችንን ሲያበላን ከርሟል፡፡

ዩናይትድ ቢቨሬጅ ያመረተው አንበሳ የተሰኘ አዲስ ቢራ ለገበያ ቀረበ

ለወራት በየማስታወቂያው ‹‹ልባም ሰው ተነስ›› በሚል መርህ ሲተዋወቅ የቆየው ቢራ፣ አንበሳ የሚል ስያሜ ይዞ ለገበያ ቀረበ፡፡ ቢራው ለፋሲካ ዋዜማ ሲጠበቅ በዳግም ትንሳዔ ዋዜማ ገበያ ላይ ውሏል፡፡

የዘቢዳር ቢራ ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች ካስትል ኩባንያ ባቀረበው የዋጋ ጭማሪ ከስምምነት አልደረሱም

የዘቢዳር ቢራ አክሲዮን ማኅበር የ40 በመቶ ባለድርሻ የሆነው ዥማር ሁለገብ አክሲዮን ማኅበር አባላት አክሲዮናቸውን እንዲሸጡ ከካስትል ኩባንያ ጋር ሲደረግ የነበረው ድርድር የመሸጫ ዋጋ ጭማሪ ቢያሳይም፣ ባለአክሲዮኖች ግን በጭማሪው ላይ ስምምነት ባለማሳየታቸው ድምፅ እንዲሰጡበት ተደረገ፡፡

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img