Wednesday, May 29, 2024

Tag: ቢዝነስ

ምርት ገበያ ስለታሰሩበት ሠራተኞቹና የታሸጉ ቅርንጫፎቹ መንግሥትን መፍትሔ ጠየቀ

ሚያዝያ 20 ቀን 2014 ዓ.ም. በኦሮሚያ የፀጥታ አካላት ከሥራ ገበታቸው ላይ ተይዘው የታሰሩ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የስድስት ቅርንጫፎች ሠራተኞች፣ አሁንም በእስር ላይ ሲሆኑ ሰባተኛ...

ቁጥጥር የማይደረግበት የፍራንኮ ቫሉታ ንግድ መዘዞች

መንግሥት በመሠረታዊ የፍጆታ ሸቀጣ ሸቀጦች ላይ የሚታየውን የአቅርቦትና የፍላጎት አለመጣጣም ለማጥበብና የውጭ ምንዛሪ እጥረት የፈጠረውን ጫና በመጠኑ ለማቅለል በማሰብ, የፍራንኮ ቫሉታ ንግድን ከጥቂት ሳምንታት...

የዋጋ ንረቱና የትንሳዔ በዓል

ኢትዮጵያ ካለፈው ዓመት አንስቶ በተለይም ዘንድሮ በበርካታ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ክስተቶች ውስጥ እያሳለፈች የምትገኝ አገር መሆኗ የአደባባይ ሃቅ ነው፡፡ ከሁሉ ችግሮች ይልቅ የአገሬውን ሕዝብ...

ፍራንኮ ቫሉታ ምን ዓይነት ውጤት አስገኘ?

የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አስተዳደር ወደ ሥልጣን ከመጣ ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ ሚያዚያ 7 ቀን 2013 ዓ.ም. ያቋቋመው የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ ከ250 ሺሕ ዶላር ወይም ተመጣጣኝ የውጭ አገር ምንዛሪ በላይ ሆኖ ምንጩ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እየተረጋገጠ መሠረታዊ የምግብ ሸቀጦቶችን ማለትም ዘይት፣ ስኳር፣ ሩዝና የሕፃናት ወተት ያለ ውጭ ምንዛሪ ፈቃድ (በፍራንኮ ቫሉታ) ለስድስት ወራት ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ ወሰኖ ነበር፡፡

የአበባ አምራቾች ይፈቱልን የሚሏቸው ሁለቱ ማነቆዎች

በአሁኑ ወቅት ዋና ዋና ከሚባሉ የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ምርቶች መካከል አንዱ የሆነው አበባ በመንግሥት እየወጡ ያሉ መመርያዎች ዘርፉ ላይ ተፅዕኖ እያሳረፉ እንደሆነ እየተገለጸ ነው፡፡

Popular

የፓሪስ ኦሊምፒክ ዝግጅቶችን ችላ ያለው አገራዊው  የስፖርት ምክር ቤት

በአገር አቀፍ ደረጃ የተመሠረተው ብሔራዊ የስፖርት ምክር ቤት፣ በተለይም...

ለትግራይ ክለቦች ማጠናከሪያ ብሔራዊ ቴሌቶን ተዘጋጀ

በሰሜን ኢትዮጵያ ተከስቶ በነበረው ጦርነት ምክንያት ከፕሪሚየር ሊጉ ተለይተው...

‹‹ለሕዝብ ጥቅም›› በሚል የመሬት ይዞታን የሚያስለቅቀው የሕግ ድንጋጌ በግልጽ እንዲብራራ ተጠየቀ

ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን፣ ካሳ የሚከፈልበትንና ተነሺዎች...

ንብ ባንክ ከአሥር በላይ የማኔጅመንት አባላቱ እንዲሰናበቱ ወሰነ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክን በቺፍ ኦፊሰርነትና በምክትል ፕሬዚዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩትን...

Subscribe

spot_imgspot_img