Wednesday, June 12, 2024

Tag: ቢዝነስ

የአዳማው ኩሪፍቱ ሪዞርት ቃጠሎ ደረሰበት

​​​​​​​በቦስተን ፓርትነርስ ሥር ከሚተዳደሩ ሪዞርቶች፣ ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች መካከል አንዱ የሆነው የአዳማው ኩሪፍቱ ሪዞርት ሰኞ፣ መጋቢት 3 ቀን 2010 ዓ.ም. በደረሰበት የእሳት አደጋ ሳቢያ ውድ የመኝታ ክፍሎችን ጨምሮ 24 ልዩ ክፍሎች መውደማቸው ታወቀ፡፡

እናት ባንክ ሁለተኛዋን የቦርድ ሰብሳቢ ሰየመ

በ11 ሴቶች መሥራችነት የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ አቅም ለማጎልበት የተነሳው እናት ባንክ፣ በቅርቡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተቀባይነት ካገኙት የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ውስጥ ወ/ሮ ሀና ጥላሁንን የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ በማድረግ መረጠ፡፡ እናት ባንክ ከተመሠረተ ጀምሮ ወ/ሮ ሀና ለባንኩ ሁለተኛዋ ከፍተኛ ኃላፊ ለመሆን በቅተዋል፡፡ 

የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ኢትዮጵያ የተከተለችውን የቱሪስቶች የቆይታ ጊዜና የገቢ ስሌት ውድቅ አደረገ

በዚህ ዓመት የመጀመርያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ መንግሥት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ1.8 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታውቆ ነበር፡፡ ይሁንና ይህ ገቢ የተሰላበትን መንገድ ውድቅ የሚያደርጉ ትንታኔዎች ከዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ብቅ ብለዋል፡፡

​​​​​​​አዲስ አበባ ዘግይታም ቢሆን የአየር ብክለትን ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ ጀምራለች

የአሜሪካ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ባልደረቦች ለሁለተኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ከሚገኘው የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ጋር በአየር በብክለት አማካይነት በኅብረተሰብ ጤና ላይ ስለሚከሰቱ ጠንቆች ብሎም የአየር ብክለት ምንጭ የሆኑ ጉዳዮችን መከታተልና መቆጣጠር ስለሚቻልባቸው ሥልቶች ድጋፍ መስጠት የሚችልበትን ግንኙነት መሥርቷል፡፡

አንጋፋው የህንድ ሬስቶራንት ሊፈርስ ነው

በህንዳውያን ባለቤትነት ተመሥርቶ በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ የሬስቶራንት አገልግሎት በመስጠት ለ47 ዓመታት የቆየው ሳንጋሃም ሬስቶራንት ኃላፈነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በልማት ሰበብ ሊፈርስ መሆኑ ታወቀ፡፡

Popular

የመንግሥት የ2017 ዓ.ም በጀትና የሚነሱ ጥያቄዎች

የ2017 ዓመት የመንግሥት ረቂቅ በጀት ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ለሚኒስትሮች...

ከፖለቲካ አባልነትና ከባንክ ድርሻ ነፃ የሆኑ ቦርድ ዳይሬክተሮችን ያካተተው ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጃቸው ረቂቅ አዋጅና መመርያዎች

የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማትን የተመለከቱት ድንጋጌዎችንና የባንክ ማቋቋሚያ...

የልምድ ልውውጥ!

እነሆ መንገድ ከቦሌ ሜክሲኮ። አንዱ እኮ ነው፣ ‹‹እንደ ሰሞኑ...

የ‹‹ክብር ዶክትሬት›› ዲግሪ ጉዳይ

በንጉሥ ወዳጅነው ‹‹የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ግልጽ የሆነ መመርያ እስኪወጣ ድረስ...

Subscribe

spot_imgspot_img