Tag: ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር
የፌዴሬሽኖች አመሠራረትን የሚወስን አዲስ መመርያ ወጣ
መመርያው ‹‹የአሶሴሽኖችን›› ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ይወስናል
የስፖርት ማኅበራት በአገር አቀፍ ደረጃ ስለሚቋቋሙበት ሁኔታ የሚወስን አዲስ መመርያ ወጣ፡፡ መመርያው በዋናነት በ‹‹አሶሴሽን›› ደረጃ ተመሥርተው በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙ...
በኢትዮጵያ የደበዘዘው ግን ያልጠፋው ቦውሊንግ
ከኢትዮጵያ ዘመናዊ ስፖርቶች መካከል ዘጠኝ አሠርታት ያህል ካስቆጠሩት አንዱ ቦውሊንግ ነው፡፡ በፋሺስት ጣሊያን ወረራ ዘመን በ1930ዎቹ መጀመርያ ስፖርቱ መግባቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በዘመናት ጉዞው...
ለብሔራዊ ስታዲየም የተጠየቀው ከ13.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ተፈቀደ
መንግሥት በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ በመገንባት ላይ ለሚገኘው ብሔራዊ ስታዲየም ምዕራፍ ሁለት ግንባታ የሚያስፈልገውን ከ13.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ ፈቀደ፡፡
Popular