Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ባንክ    

  ባንኮች ካፒታላቸውን እንዲያሳድጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

  በኢትዮጵያ የባንኮች ቁጥር 30 የደረሰ ቢሆንም ከጥቂቶቹ በስተቀር የአብዛኞቹ ባንኮች ካፒታል አነስተኛ በመሆኑ ካፒታላቸውን ማሳደግ እንደሚገባቸው፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ይናገር...

  የፋይናንስ ተቋማት በግል ኤጀንሲዎች በሚቀጠሩ ጥበቃዎች እንደሚዘረፉ ተነገረ

  አንዳንድ ጥበቃዎች የተሰጣቸውን መሣሪያ ይዘው እንደሚጠፉ ተገልጿል በፋይናንስ ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ዝርፊያዎች የግል ኤጀንሲዎች በሚቀጥሯቸው ጥበቃዎች መሆኑን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው...

  በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት 16 የግል ባንኮች ከታክስ በፊት ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ አተረፉ

  አዋሽ ባንክ ከታክስ በፊት ትርፉ 9.17 ቢሊዮን ብር ደረሰ በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ 16 የግል ባንኮች በ2014 የሒሳብ ዓመት ከታክስና ከሌሎች ተቀናሾች በፊት ከ40 ቢሊዮን ብር...

  ባንኮች ተንቀሳቃሽ ንብረትን በማስያዣነት ለሚያቀርቡ ብድር ካልሰጡ ገንዘቡ ለኢኖቬሽን ፈንድ እንዲውል ጥያቄ ቀረበ

  የኤኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የሚገኙ ባንኮች ብሔራዊ ባንክ ባወጣው ሕግ መሠረት በዓመቱ ከሚሰጡት ብድር ውስጥ አምስት በመቶ የሚሆነውን ተንቀሳቃሽ ንብረትን ዋስትና አድርገው ለሚያቀርቡ ተበዳሪዎች...

  በሞያሌና በቶጎ ጫሌ ሕገወጥ የውጭ ምንዛሪ እንቅስቃሴ በመጨመሩ ባንኮች ዕገዳ ተጣለባቸው

  የውጭ ምንዛሪና የብድር አገልግሎት እንዳይሰጡ ታግደዋል በሞያሌና ቶጎ ጫሌ ከተሞች የሚገኙ ባንኮች ሕገወጥ የውጭ ምንዛሪ እንቅስቃሴቸው በመጨመሩ ዕገዳ ተጣለባቸው፡፡  በሁለቱ አካባቢዎች የሚገኙ ባንኮች ቅርንጫፎቻቸውን ወደ ንዑስ...

  Popular

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  በምግብ ራሳችንን የመቻል ፈተና

  በጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በምግብ ራሳችንን መቻል እጅግ በጣም የተወሳሰበ...

  የግሉ ዘርፍና የሕፃናት ማቆያዎች ዕጦት

  የመንግሥት ሠራተኛ የሆኑ ሴቶች ለትምህርት ያልደረሱ ልጆቻቸውን የሚያውሉበት ማቆያ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img