Thursday, May 30, 2024

Tag: ባዛር

የዋጋ ንረትን ያረጋጋል የተባለው የአስቤዛ ባዛር

በአዲስ አበባ ከተማ የተከሰተውን የምርት አቅርቦት እጥረትና የዋጋ ንረት ለማቃለል እየተሠራ ቢሆንም፣ አሁንም ክፍተት ይታያል፡፡ በተለይም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተከፈተው ጦርነትና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ኢኮኖሚያዊም ሆነ ማኅበራዊ ቀውስ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ በመፈጠሩ  በከተማዋ ላይ የዋጋ ንረት እንዲፈጠር መንገድ ከፍቷል፡፡

የግብርናን ንግድ ዘርፍ ይደግፋል የተባለ የንግድ ትርዒት ተካሄደ

ከጥቅምት 4 እስከ 6 ቀን 2014 ዓ.ም. በስካይ ላይት ሆቴል በተከናወነው ንግድ ትርዒት ላይ ከ11 በላይ አገሮች የተሳተፉ ሲሆን፣ ከ2,000 በላይ የዘርፉ ባለሙያዎችና ባለሀብቶች ታድመውበታል፡፡

የግብርናን ንግድ ዘርፍ ይደግፋል የተባለ የንግድ ትርዒት ተካሄደ

ከጥቅምት 4 እስከ 6 ቀን 2014 ዓ.ም. በስካይ ላይት ሆቴል በተከናወነው ንግድ ትርዒት ላይ ከ11 በላይ አገሮች የተሳተፉ ሲሆን፣ ከ2,000 በላይ የዘርፉ ባለሙያዎችና ባለሀብቶች ታድመውበታል፡፡

ለቀጣይ ዓመት ያንሰራራሉ ተብለው የሚጠበቁ ባዛሮችና ንግድ ትርዒቶች

ኮቪድ-19 በኢኮኖሚውና በተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎች ላይ ተፅዕኖ አሳድሮ ቆይቷል፡፡ አሁንም ይህ ተፅዕኖ አልተቀረፈም፡፡ ወረርሽኙ ተፅዕኖ ካሳረፈባቸው ቢዝነሶች ውስጥ የንግድ ትርዒትና ባዛሮች ተጠቃሽ ናቸው፡፡

በበዓሉ መዳረሻ በርካታ የንግድ ተቋሞች እየተሳተፉ ነው

በተለያዩ ኤግዚቢሽንና ባዛሮች ላይ ሸማቾች እዚህም እዚያ እየተዘዋወሩ ያላቸውን ጥሪት አውጥተው ለመግዛት ሲሯሯጡ ይታያሉ፡፡ በነዚህም ቦታዎች ላይ ከተለያዩ ቦታ የተውጣጡ ነጋዴዎችም ምርቶቻቸውን ለመሸጥ እንቅስቃሴያቸውን ከጀመሩ ሳምንታት ተቆጥረዋል፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img