Tag: ብልፅግና
መንግሥት የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች ለማዳመጥ መድረክ እንዲያመቻች ተጠየቀ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) መንግሥት የራሱን ድምፅ ብቻ ደጋግሞ ከማዳመጥ ወጥቶ በሁሉም አካባቢዎች ማኅበረሰቡ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሲቪክ ማኅበራት፣ ምሁራን፣ የአገር ሽማግሌዎችና ሌሎችም የኅብረተሰብ...
በቀጣዩ አገራዊ ምርጫ ተመጣጣኝ የምርጫ ሥርዓት እንዲተገበር ፓርቲዎች ጠየቁ
ከመጪዎቹ ሦስት ዓመታት በኋላ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው ሰባተኛው አገራዊ ምርጫ፣ ተመጣጣኝ የምርጫ ሥርዓት ተግባራዊ እንዲደረግበት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር...
የተወሰኑ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤቱን ወቅታዊ መግለጫ በመቃወም ዛሬ መግለጫ እንደሚሰጡ ታወቀ
የአገሪቱ የሰላም ሁኔታ የከፋ ቀውስ ውስጥ መሆኑንና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አስመልክቶ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ በመቃወም፣ የተወሰኑ ፖለቲካ...
የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ከሕገ መንግሥቱ ውጪ በተግባር እንደሌለ ፓርቲዎች ተናገሩ
ብልፅግና ስለመድበለ ፓርቲ ለውይይት ጥሪ ቢደረግለትም አልተገኘም
በኢትዮጵያ የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት እንዲኖር የሚያስችሉ ሕገ መንግሥታዊ መርሆች ቢኖሩም፣ መሬት ላይ ባለው አጠቃላይ አተገባበር የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት...
አገር አጥፊ ድርጊቶች በአገር ገንቢ ተግባራት ይተኩ!
ኢትዮጵያ ውስጥ በስፋት የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በመንስዔዎች ላይ መግባባት ያስፈልጋል፡፡ መግባባት ሊኖር የሚችለው ደግሞ በሠለጠነ መንገድ ለመነጋገር የሚያስችል ዓውድ ሲፈጠር ነው፡፡ ለዚህ ስኬት ዕውን...
Popular
መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...
በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?
በያሲን ባህሩ
አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...